>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የህወሃቶች ጣር (አበበ ገላው)

ከፍተኛ የህወሃት ባለስልጣናት ሰሞኑን በዝግ ስብሰባ ተወጥረው ሰንብተዋል። ከታመኑ ውስጥ አዋቂዎች በደረሰን መረጃ መሰረት በኦሮሚያ ክልል የተቀጣጠለውን...

የመውጫ በር (ሃብታሙ አያሌው)

አጀንዳ መስጠት ያልቻለ ተቃዋሚ አጀንዳ ሲቀበል እንደሚኖር ግልፅ ነው። ስለዚህ ከዚህ ለመውጣት ከተቀባይ ወደ ሰጪነት ከቆሞ ቀር ፖለቲካ ወደ ተራማጅነት...

መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ተፈረዳባቸው

ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ  እድሜልክ...

ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

ትናንት ወይንም ታሪክ ሁልጊዜ ጠባሳውን ወይንም አሻራውን ትቶ ያልፋል። ስለሆነም ትናንት የዛሬን ቁልፍ ይዟልና ተመልሶ መጪ መሆኑ መዘንጋት የለበትም።...

ይድረስ ህወሓት plan B የለውም ለምትሉ (ሃብታሙ አያሌው)

ይሄ በሐርመኒ ሆቴል አዲስ አበባ እየተደረገ ያለ ምክክር ነው። “የትግራይ እና የኤርትራ ወጣቶች የምክክር መድረክ ” ተሰኝቷል።  ወያኔወች ምጥ...

በፈጣሪ ፊት የግፉ ዋንጫ ሞልታ ልትፈስ እንደሆነ ተገንዘቡ

በላይ አ በምንም በሉ በምን ፡ ይዋል ይደር ፡ ቀናቶች ትንሽ ይለፉ ግን ትግራይ ከፈጣሪ ትልቅ ቅጣት ይጠብቃታል ። ራሄል ባሏን አጥታ ባለችበት ወቅት ፀንሳ...

“እትብቱን ከተቀበረበት አውጥተህ ስጠው…” (ኤፍሬም እንዳለ)

አሁን ችግራችን አገራዊ ሆኗል፡፡ ሰዎች በግልምጫ ሳይሆን፣ ፊት በመንሳት ሳይሆን፣ “ውጣ አትበለው እንዲወጣ አድርገው፣” በሚል ብቻ ሳይሆን ሰዎች...

የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጆችና በጭፍጨፋው ተዋናይ የሆኑት በሀርጌሳ መሸሺግያ እያመቻቹ ነው (በወንድወሰን ተክሉ)

 ም/ል ፕሬዚዳንቱ፣ የልዩፖሊስ አዛዥን ጨምሮ አራት ባለስልጣናት ሀርጌሳ ገብተዋል   የሱማሌ ክልል መስተዳድር ባለስልጣናት በተለይም የአብዲ ኢሌ...