Archive: Amharic Subscribe to Amharic
”ኢትዮጵያዊነት በህገ መንግሥቱ ድጋፍ የለውም” (በአርቲስት አያልነህ ሙላት)
በጦማሩ ላይ ጋሽ አያልነህ ይኽን ሁሉ ጣጣ ያመጣብንን አካል በስሙ [ ህወሓት] ብለው መጥራት ብቻ ነው የቀራቸው ። እንዲህ ባለማለታቸው ደግሞ ልንወቅሳቸው...
ኢትዮጵያ ወዴት እየተጓዘች ነዉ? (ነጋሽ መሐመድ ና ሸዋዬ ለገሰ)
የአሜሪካኖች መግለጫ ያሰለቻል። የአዉሮጶች ርዳታ ያደናግራል። የተቃዋሚዎች ጥሪ ያደነቁራል። የመንግሥት መሪዎች ተስፋ፤ ቃል፤ ስብሰባ «ያቅለሸልሻል»።...
"ደህንነቱ በነለማ ላይ ጫና እያደረሰ ነው"
ሚልኬሳ
ሰብሰባው ከመጀመርያው ጀምሮ ውጥረት የበዛበት፣ መዘላለፍ የበዛበት፣ በልቅ ቃላት የታጀበ ነበር። አቶ ለማና ዶ/ር አብይ “ስብሰባው መካሄድ...
የከያኔና ስሉጥ የታማኝ በየነ ማንነትና በአማራነቱ ተደራጅቶ መታገል የማይፈልግባቸው 7 ምክንያቶች!
በአስተውሎት ይነበብ!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ከያኔና ስሉጥ (Activist) ታማኝ በየነን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብየ አልገምትም፡፡ ስለዚህ ታማኝ...
እነ ለማ በቃን ያሉት… (ዮናስ ሃጎስ)
የኢህአዴግን ሁኔታ ካየን እነ ለማ «ኢህአዴግ ውስጥ ለማምጣት ያቀዱት ሪፎርም» አጠቃላይ የኢህአዴግን ሕልውና የሚያናጋ ነው ብንል ስህተት አይሆንም።...
ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ ነዉ (ገረሱ ቱፋ)
አሁን እየተካሄደ ባለዉ የኢህአዲግ ሥራ አስፈጻሚ ውይይት ላይ ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ እንደሆነ ከውስጥ የወጣ መረጃ ደርሶኛል። ኦህዴድ...
ከላቲን ይልቅ፣ በኢትዮጵያዊው ግእዝ ፊደል ኦሮምኛ ቢፃፍ እጅግ በርካታ ፋይዳዎች አሉት (ከፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ)
ለፕሬዚደንት ለማ መገርሳ ሁለተኛ ግልፅ ደብዳቤ
ጉዳዩ— ኦሮምኛን ተጓዳኝ የፌዴራል ቋንቋ ስለማድረግ
ክቡር ፕሬዚደንት ሆይ
ክቡርነትዎ ጠንቅቆ እንደሚያውቀው፣...
"ትልቁ አደጋ በሌላው ህዝብ መሃል በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ነው" (የጄኖሳይድ ወች ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ግሪገሪ ስታንተን)
አውቆ አልሰማ ያለ ጆሮ ይስማ!
በጋዜጠኛ አበበ ገላው
በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያው ውስጥ ያለው ትልቁ አደጋ በሌላው ህዝብ መሃል በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች...
