Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ተቃዋሚ ኃይሎችና ኢህአዴግ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች! (ዮናሰ ሀጎስ)
ይህ ፅሁፍ ሁሉንም ተቃዋሚዎች እንደማይወክል ይሰመርበት!
ለምንድን ኢህአዴግን እንቃወማለን?
ስለ ግድያው ነው? ስለ እስራቱ ነው? ስለ ጭቆናው ነው? ወይንስ...
ሕወሓት ከሁሉም የሚያሳስበዉ የትግራይ ሕዝብ በአድዋው የቤተሰብ መንግስት ላይ ይነሳብኛል የሚለው ስጋቱ ነው
ኤርሚያስ ቶኩማ
አይናችን የወገኖቻችንን አስከሬን ለመደ ?
ኦህዴድ ሳይቀር ያልጠራናቸው እና ያልጋበዝናቸው ታጣቂዎች እንዴት ወደ ክልሉ እንደመጡ እንደማያውቁ...
የለማ መገርሳና የገዱ ካቢኔ እጣ ፈንታ (ሀብታሙ አያሌው)
የለማ መገርሳና የገዱ አንዳርጋቸው ካቢኔ ወደ ህወሓት ማጀት አዘንብሎ በስልጣን መቋደስ ስምምነት ኢህአዴግ የሚባል ዘባተሎ ግንባር በጋራ እናስቀጥላለን፤...
የኅሊና እስረኞች ሰቆቃ
በህወሃት ወያኔ እስር ቤት የሚገኙ ወገኖቻችን በስምና በአካል የሚታወቁ ቢኖሩም ስም ዝርዝር ጠቅሶ መጨረስ ፈጽሞ አይቻልም አላማቸውና ትግላቸው ግን አንድ ነው !! ለራሳቸው ሳይሆን ለእኔም፣ለአንተም፣ ለአንችም ብለው ስለሃገራቸው ነጻነት የሚታገሉ በዘረኛው ህወሃት ወያኔ እጅ ወድቀው በወህኒ ቤት የመከራን ጽዋ እየቀመሱ የሚገኙ በብዙ ሽ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ስቃይና መከራ ያበቃ ዘንድየጀመሩትን የነጻነት ትግል ከዳር ለማድረስ ከጎናቸው እንቁም ። ፍትህ በወያኔ እጅ ወድቀው በእስር ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያውያን በሙሉ ይሁን !!
.”….አንስተው ገለበጡኝ ( ቶርች)….ሲጨርሱ ተሸክመው ክፍሌ ውስጥ ጥለውኝ ሄዱ!” እስክንድር ነጋ
ማዕከላዊ እሥር ቤት ውስጥ፣ አንድ መርማሪ ቃሌን ይቀበላል። ይጠይቀኛል እመልሳለሁ ። በክፍሉ ውስጥ መርማሪ ፖሊሱና እኔ ብቻ ነበርን ።…በመሃል አንድ ሲቪል የለበሰ ሠው በሩን ከፍቶ ገባ።….ክፍሉ ውስጥ( ቃል የምሰጥበት) ትንሽ ጎርደድ ፣ ጎርደድ ካለ በኅላ ፣ ሳላስበው በጥፊ መታኝ ።…ይቺ ጥፊ አደገችና በንጋታው ወደ ቦክስ ተቀየረች።
በዚያው ቀን ለሊት ላይ የታሰርኩበት ክፍል ተከፈተ። በክፍሉ ምንም ዓይነት ብርሃን ሥላልነበረ፣ በሩን የከፈተውን ሰው መለየት አልቻልኩም ።….ወዲያው፣ ረጅም የባትሪ ብርሃን ዓይኔ ላይበራብኝ ። ማንነታቸውን ያለየኋቸው ሰዎች ክፍሌ ውስጥ ዘለቁ ። ….” ተነስ” ተባልኩ ።…ተነሳሁ ።…ዓይኔን በጨርቅ ግጥም አድርገው አሰሩት ።……..በእነሱ መሪነት፣ ( ክንዴን ይዘው)ክፍሌን ለቅቄ ወጣሁ ። ወዴት እንደሚወስዱኝ አላውቅም ።…ግን፣ ኮረኮንች ላይ እንዳለሁ ይታወቀኛል ።…ጫማ ስላላደረኩ፣ እግሬን ጠጠር ይወጋኝ ነበር ።…ከዚያም ደረጃ መውጣቴንአስታውሳለሁ ። ደረጃውን እንደጨረስኩ አንድ ቤት ውስጥ አስገቡኝ ።….(ቤት ውስጥ መግባቴን ያወኩት፣በሩን ሲከፍቱ ስለሰማሁ ነው) ወዲያው በጠረባ መትተው ጣሉኝ ከዚያም..የሚችሉትን አደረጉ ።…እስኪደክማቸው።
………በዚያም አላቆሙም አንስተው ገለበጡኝ ። ……(...
ኢህአዴግ ሳይፈቅድ የህወሀትን ተጽእኖ ማስወገድ ይቻላል? (ስዩም ተሾመ)
መንደርደሪያ – አሁን ያለው ሁኔታ (the status quo) (በአኖኒመስ)
የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት ሀገሪቱ በፌደራላዊ ስርአት እንድትደዳደር ከመደንገጉ በተጨማሪ...
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ ተቋረጠ (ኢሳት)
(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 18/2010)
ለሁለት ሳምንት ያህል ሲካሄድ የቆየው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ መቋረጡ ተገለጸ።
አቶ ገዱ አንዳርጋቸውም...
ለማ መገርሳ "አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም" እያሉ ነው (ክንፉ አሰፋ)
“አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው...
የኢትዮጵያና የእንግሊዝ የድንበር ስምምነት (በላይነው ኣሻግሬ)
እንዲያው የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር ሲነሳ ሁል ጊዜ ይገርመኛል፡፡ እኔ እንኳ እንደማስታውሰው በ2000፣ 2002፣ 2007፣ እና ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ደግሞ...
