Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ሀተታ ዘ-ህወሀት (መሳይ መኮንን)
እንኳን ተነቦ፡ ገጹን ለመቁጠር የሚያደክመውን፡ በዝባዝንኬ የታጨቀውን፡ በፍሬከርሲኪ ወሬዎች የተጠቀጠቀውን፡ እንደቢንቢ ጆሮ ላይ በሚጮሁ ቃላት የተሞላውን፡...
"በተቃዋሚ ተስፋ ቆርጠን ከወያኔ ማህጸን ለዉጥን ብንጠብቅ ልንወቀስ አይገባም" ይሉሃል የወያኔ የመደብ አጋር ተቃዋሚዎች (ሸንቁጥ አየለ)
በወያኔ ስርዓት መሰረታዊ ባህሪያት የሚስማሙ ብዙ ሰዎች ወያኔ እንቅፋት የመታት ሲመስላቸዉ ገልበጥ ብለዉ የወያኔ ተቃዋሚ መስለዉ ይቀርባሉ::ሆኖም በወያኔ...
በአማኙ የተረሱት መነኮሳት በደል በርትቶባቸዋል (ጌታቸው ሽፈራዉ)
በእስር ላይ ከሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት መካከል አባ ገ/ስላሴ ወ/ሀይማኖት ፀሎት ያደርጋሉ፣ ለእስረኞች ምግብ ያካፍላሉ፣ ፀበል ይሰጣሉ ተብለው...
የአባዱላ ገመዳ መመለስ ህዝባዊ እምቢተኝነቱን ለማገዝ እንደሚሆን ተስፋዬ እጅግ ጠንካራ ነው (ያሬድ ጥበቡ)
አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ ሥራቸውን እንዳይለቁ በተደጋጋሚ ጥሪ አድርጌ ስለነበር በሥራ ገበታቸው ለመቆየት በመወሰናቸው ደስ ብሎኛል ። አፈጉባኤው ወደሥራቸው...
ህዝብና የዘመኑ ዘረኝነት ከእራሴ ቤተሰብ እይታ (ዶ/ር አበበ)
ብዙዎች የአማራን ህዝብ በተለይ የሸዋ አማራን ጨቋኝና ዘረኛ እንዲሁም በሃይማኖትም መድልዎ የሚያሳይ እያስመሰሉ የኦሮሞ ህዝብና የትግራይ ህዝብ በአማራ...
“ብታምኑም ባታምኑም ቀለበት ውስጥ ከተውናል” (ኤፍሬም እንዳለ)
“ንቀውናል፣ ደፍረውናል – ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል” ተብሎ ነበር ያኔ፡፡ ዘንድሮም ደግሞ ‘ብታምኑም፣ ባታምኑም’ የሚባል ነገር አይመጣም...
ምርኮኞች ህዝብን ነፃ አያወጡትም! (ቬሮኒካ መላኩ)
የጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን የነፃነት ትግል መሪ ኔልሴን ማንዴላ በእስር ቤት በነበረበት ሰአት ነጭ አሳሪዎቹ እስርቤት በስብሰህ ከምትሞት ያቀረብንልህን...
ጠላቱን የሚወድ አስገራሚ ህዝብ! (ማተቤ መለሰ ተሰማ)
የትግራይ ህዝብ ጠላትህ ማነው በማለት የህዋሃቱ ነባር ታጋይ አቶ ዓለም ሰገድ አባይ ላቀረቡለት ጥያቄ 82% በመቶ የሚሆነው ጠላቴ አማራ ነው። ብሎ እንደመለሰ...
