Archive: Amharic Subscribe to Amharic
'ፓርቲው ባሉበት ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች የተነሳ ሀገር ማስተዳደር አቅቶታል'' (ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ)
በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ በሕገ መንግስቱ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ ምርጫ ለማካሄድ የሚገደድበት ሁኔታ መፈጠሩ እንደማይቀር የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶክተር...
ሰው ሲጀግን ማጀገን ሲደክም አይዞህ ማለት ተፈጥሯዊ አይደለምን? (አቤ ቶክቻው)
አቶ አባዱላ ገመዳ ትላንት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቀርበው ቁና ቁና እየተነፈሱ ኢህአዴግ እርሳቸው የወከሉትን ህዝብ አላከብር ስላላቸው እንደ ኢህአዴግ...
የህሊና እስረኞችንን እንዘክራቸው!! የማስታወሻ ጉዞ ፕሮግራም ከዋሺንግቶን ዲሲ ወደ ቃሊቲ፤ዝዋይና ቂሊንጦ (ታማኝ በየነ)
ለዉዲቷ አገራችን ኢትዮጵያ እና ለኛ ለዜጎቿ ነጻነትና ፍትሃዊ ስርአት ለመምጣት ሲሉ በአምባገነን ገዢዉች እስርቤት በመማቀቅ መሰዋትነት እየከፈሉ የሚገኙትን...
ግልጽ ደብዳቤ፦ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)
ጉዳዩ፦ በቂሊንጦ እሳት ሰበብ ስለታሰሩት ሰዎች የተደረገውን ምርመራ በተመለከተ
እንደሚታወቀው ኢሰመኮ በቀን 20 ጥቅምት 2010፣ በደብዳቤ ቁጥር ሰመኮ/2.1/29/2010...
ከአርማጭሆ እስከ አድዋ (ሀብታሙ አያሌዉ)
(ከመፀሐፍ ቅዱስ ራዕየ ዬሐንስን ያነበበ
ዘይቤኛ ፅሑፌን የበለጠ ይረዳዋል፤
በዘይቤኛ መፃፍ ወትሮም የነበረ ነው)
ጎንደር...
ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን በኤርትራ መዲና አስመራ የሙዚቃ ስራዎቹን ማቅረብ እንደሚፈልግ ገለጸ
ለፈረንሳዩ የዜና ወኪል ኤ ኤፍ ፒ ቃለመጠይቅ የሰጠው ቴዲ አፍሮ በአስመራ የሙዚቃ ኮንሰርት በማቅረብ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል...
ሕወሓት የበቀል ጅራፏን እያጮህች ነው። ለማና ገዱ በአስቸኳይ ኢህአዲግን አፍርሱ (መሳይ መኮንን)
የዘንድሮው ህወሀት በሁለት መልኮች ይገለጻል። አንደኛው በፍርሃት የሚናጥ፡ በማያባራ ህዝባዊ ማዕበል ወንበሩ የተናጋ፡ ወድቀቱን በቅርበት እያየ በስጋት...
የተማከለ ዴሞክራሲ፦ “የቡድን አምባገነንነት” የዳቦ ሥም (ኢሕአዴግ-ዎቹ በተዘጋ በር ምን እየመከሩ[ብን] ነው?) (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)
በ100 ሚሊዮን ሕዝብ ዕጣ ፈንታ ላይ 36 ሰዎች ሊመክሩ ገብተዋል። ሕዝቡ ግን ምን እያወሩ እንደሆነ ምንም አያውቅም። እንዲያው በይስሙላው ምርጫ እንኳን የተመረጡ...
