>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሰዓሊተ ምህረት ቤ/ክ በአጋዚ ሲታመስ ዉሏል። በጉርድ ሾላ ተገኝቼ እንደታዘብኩት (ሰልማን መሀመድ)

 ዛሬ በአከባቢዉ ተገኝቼ ለማጣራት እንደሞከርኩት ሰዓሊተ ምህረት ቤተ-ክርስትያን አካባቢ ወታደሮች አስለቃሽ ጭስና ጥይት መጠቀማቸው ለማረጋገጥ ችያለሁ...

ፎቶና ታሪኩ - እስረኞች (መስፍን ማሞ ተሰማ)

መንደርተኛው የህወሃት ቡድን ለጊዜውም ቢሆን በኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላይ የበላይነቱን ሊያስቀጥል ችሏል። (አበጋዝ ወንድሙ)

በቅርቡ ከተጠናቀቀው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በፊት ፣ ባለፉት ሶስት ዓመታት የተካሄዱት ስብሰባዎች በአማካይ የፈጁት ጊዜ ሁለት ቀናት...

‹‹ነገ ዛሬ ይሆን›› (ህይወት እምሻው)

እንግዲህ ጅማሬው ከሆነ ከአንጀታችሁ ‹‹እናዳምጣለን….ንገሩን›› ካላችሁ… የይስሙላ፣ የእድሜ ማራዘሚያ፣ የጥገና እና ተንፏቃቂ ለውጥ አንፈልግም፡፡ ጉልቻው...

ሀገራችንን ስጡን…ይቅርታችንን ጠይቁ!!! (ስዩም ተሾመ)

የመንግስት ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ እንቅስቃሴዎች በሙሉ በሕገ-መንግስቱ መሰረታዊ መርሆች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ለምሳሌ የኢፊዲሪ ሕገ-መንግስት...

“ኢህአዴግ መምረጥ ያለበት ከመውደቅ እና ከመውረድ ነው”(የሽዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር)

በይርጋ አበበ አለመተማመን እና መወነጃጀል “መለያው” በሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተለይም የተቃውሞው ጎራ መተባበር እና አብሮ መሥራት የማይሞከር...

ስደተኛዉ የአዲስ ጉዳይ መፅሔት ጋዜጠኛና አዘጋጅ ኢብራሒም ሻፊ አረፈ

በካሳሁን “ካስዬ እባክህ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም…አዝኛለሁ…ደብሮኛል…ጉልበቴን አሞኛል…” ሲለኝ  “ኢብሮ ታዲያ መታከሚያ ገንዘብ…”...

ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት (ክንፉ አሰፋ)

የደርግ ባለስልጣናት በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይ ከርቸሌን ማሰማመር ጀምረው ነበር።   በወቅቱ ምን እንደታያቸው ግልጽ ባይሆንም፤የኋላ ኋላ ግን ያንን...