>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የወያኔ አዲሱ ፍረጃ "ሕዝባዊነት" (መሀመድ አሊ መሐመድ)

ለምን አወዳደቃችሁን አታሳምሩም? እናንተ ግን ምን ዓይነት ጉዶች ናችሁ? የፖለቲካ እስረኞችን እንፈታለን አላችሁ። ህዝቡም ያላችሁትን አምኖ በደስታ...

ኦሮሞነት ዘረኝነት አይደለም  (ግርማ ካሳ)

በኦሮሞዉና በአማርኛ ተናገሪው መካከል ጥላቻ እንዲሰርጽ ተብሎ አንድ የተጻፈ መርዛማ መጽሐፍ አለ። የቡርቃ ዝምታ የሚባል መጽሃፍ። የዚህ መጽሀፍ ደራሱ...

ና በወሎ፤ ...ገና-የክርስቲያንም የሙስሊምም የጋራ በዓል፤ (ውብሸት ሙላት)

ይህ ጽሑፍ የገናን ታሪክ የመተረክ ዓላማ የለውም፡፡ ይህ ጽሑፍ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ነገርም አይናገርም፡፡ ይህ ጽሑፍ በተለይም በኦርቶዶክስ...

አቶ ለማ የግምገማውን ቪዲዬ OBN ላይ የመልቀቅ መብቱ ሊጠበቅለት ይገባል (ኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጅራ)

አቶ ለማ መገርሳ ከተናገረው ነገር በሙሉ ቁልፍ አድርጌ የማየው ” በቤተመንግስት ለ17 ቀናት የተካሄደው ግምገማ ምንም ሳይቆራረጥ ለኢትዬጲያ ህዝብ...

ባይነገስ ምነው...(አቡሽ ዘለቀ)

“ የመርህ አልባው ግንኙነት ሰምና ወርቅ ? ” (አዜብ ጌታቸው)

የኦቦ ለማ መገርሳን ጋዜጣዊ መግለጫ ከማድመጤ በፊት “መርህ አልባ ግንኙነት” በሚል በኢህአዴግ መግለጫ የተጠቀሰው ድክመት፡ በአማራና በኦሮሞው ህዝብ...

የኋሊዮሽ ጉዞ (ዮሐንስ ደሳለኝ - ከጀርመን)

ሶስተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት ቶማስ ጀፈርሰን እንዲህ ብለው ተናገሩ “When a government fears the people ,there is liberty, when the people fear the government ,there is tyranny “ “መንገስት...

መሪዎቹን በማኪያቬሊ መፅሀፍ አጥምቆ ቃለ መሀላ የፈፀመው ኢህአዴግ

የማነ ምትኩ “ከምትወደድ ይልቅ የምትፈራ፥ ከምትፈቀር ይልቅ የምትጠላ ሁን።” ይላል ማኪያቬሊ “ስልጣን እንዴት ይገኛል፥ እንዴትስ ማስጠበቅ...