Archive: Amharic Subscribe to Amharic
መንደርተኛው የህወሃት ቡድን ለጊዜውም ቢሆን በኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ላይ የበላይነቱን ሊያስቀጥል ችሏል። (አበጋዝ ወንድሙ)
በቅርቡ ከተጠናቀቀው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በፊት ፣ ባለፉት ሶስት ዓመታት የተካሄዱት
ስብሰባዎች በአማካይ የፈጁት ጊዜ ሁለት ቀናት...
‹‹ነገ ዛሬ ይሆን›› (ህይወት እምሻው)
እንግዲህ ጅማሬው ከሆነ ከአንጀታችሁ
‹‹እናዳምጣለን….ንገሩን›› ካላችሁ…
የይስሙላ፣ የእድሜ ማራዘሚያ፣ የጥገና እና ተንፏቃቂ ለውጥ አንፈልግም፡፡
ጉልቻው...
ሀገራችንን ስጡን…ይቅርታችንን ጠይቁ!!! (ስዩም ተሾመ)
የመንግስት ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ እንቅስቃሴዎች በሙሉ በሕገ-መንግስቱ መሰረታዊ መርሆች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ለምሳሌ የኢፊዲሪ ሕገ-መንግስት...
“ኢህአዴግ መምረጥ ያለበት ከመውደቅ እና ከመውረድ ነው”(የሽዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር)
በይርጋ አበበ
አለመተማመን እና መወነጃጀል “መለያው” በሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተለይም የተቃውሞው ጎራ መተባበር እና አብሮ መሥራት የማይሞከር...
ስደተኛዉ የአዲስ ጉዳይ መፅሔት ጋዜጠኛና አዘጋጅ ኢብራሒም ሻፊ አረፈ
በካሳሁን
“ካስዬ እባክህ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም…አዝኛለሁ…ደብሮኛል…ጉልበቴን አሞኛል…” ሲለኝ “ኢብሮ ታዲያ መታከሚያ ገንዘብ…”...
ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት (ክንፉ አሰፋ)
የደርግ ባለስልጣናት በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይ ከርቸሌን ማሰማመር ጀምረው ነበር። በወቅቱ ምን እንደታያቸው ግልጽ ባይሆንም፤የኋላ ኋላ ግን ያንን...
ምንድን ነን ግን? (አቻምየለህ ታምሩ)
ከአራት አመታት በፊት ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ትውልዱን በሚመለከት አንድ ገላጭ ንግግር አድርጎ ነበር። ንግግሩ. . .
«ትውልዱ ለትልልቅ ነገር አይኑ ተጨፍኗል።...
