>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አቶ ለማ መገርሳ የሚተውኑት አስደናቂ ትወና ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ከወያኔ/ኢሕአዴግ መግለጫ ከተነሡ ነጥቦች አንዱ ሕዝበኝነት ነው፡፡ ሕዝበኝነት (Populist) ማለት ለሕዝብ መቆርቆር፣ ለሕዝብ ማሰብ፣ ሕዝብን መደገፍ፣ ሕዝብን...

ምህረት ምንድን ነው? ምህረት አድራጊውስ?ምህረት ሌላ ይቅርታ ሌላ! (ውብሸት ሙላት)

  በቅርቡ የኢሕአዴግ ሊቀ መንበር፣አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት የፖለቲካ ፓርቲ አባል የሆኑና የተወሰኑ ሌሎች እስረኞችን፣የተፈረደባቸውም...

ሳሎኑ ሳለ ቁም ሳጥኑ ውስጥ ለመኖር መወሰን ምን ይጠቅማል? (በዕውቀቱ ስዩም)

ከአምስት ዓመት በፊት ይመስለኛል፣ በደቡብ የሚገኝ የግብርና ዩንቨርሲቲ የብሔር ብሔረሰቦቸን ቀን ምክንያት በማደረግ የክብር አንግዳ አድርጎ ጠራኝ፡፡ትንሽ...

ሁለቱ እጆች . . . ! (አሰፋ ሃይሉ)

      ‹‹በቀኙ እጄ የምታዩትን ለምለም የዘንባባ ዝንጣፊ ይዣለሁ፤ በግራው እጄ ደግሞ የምታዩትን ታጣፊ ክላሽ ይዤያለሁ፤ እባካችሁ ግራ እጄን እንድመርጥ...

በመቐለ  ስብሰባ ሳሞራና ስብሀት ስለ ትግራይ ህዝብ ሲባል እንዲግባቡ ይለመናሉ 

ዘውዴ ታደሰ ሕወሃት ከጥር 3 -11 በመቐለ ሰማዕታት አዳራሽ ስብሰባ ያካሂዳል ። በመጀመርያ ውስጣቸው ያለውን መከፍፈል በይቅርታና ለስልጣን ሲባል ሰላም...

ቄሮ የድርጅት ስም አይደለም የትውልድ እርከን ነው (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ባለፈው የኢሬቻ በዓል አከባባር ላይ ሳይጠየቁ እና ከክልሉ አመራር ጋር ምንም ሳይነጋገሩ ለበዓሉ አከባበር ፌደራል...

የፖለቲካ ስጋውን እየጨረሰ፡ አጥንቱን እየበላ ያለው ስርዓት  መፍታቱም አለመፍታቱም አደጋ ሆኖበታል!! (መሳይ መኮንን)

የረቡዕ ዕለት ቃል እስከአሁን አልተከበረም። የተፈታ እስረኛ አላየንም። ብዙውዎች ገናን ለማድመቅ በዚያውም ፖለቲካዊ ነጥብ ለማስቆጠር በገና ዋዜማ...

«ጥልቅ ምርመራ» ከልምዳችን ስንነሳ ትርጓሜው «መንገድ ላይ የምታገኘውን የኦሮሞ ወጣት ሁሉ በቄሮ ስም እሰር!»ነው (ዮናስ ሃጎስ)

ኢህአዴግ ተፈጥሯዊው ባህርይው ለመታደስ የሚያበቃው አይደለም። ኢህአዴግ ኤክስፓየሪ ዴቱን ግንቦት 97 ላይ ጨርሶ በኦክሲጅን ቅጥያ ሕይወት እየኖረ ያለ...