Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“በእስር ቤት ቆይታዬ ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ” [ቀለብ (አስቴር) ስዩም]
– ባለቤቴም፣ በኔ ምክንያት ከመደበኛ ስራው ተፈናቅሎ በችግር ላይ ነው ያለው፡፡ በአጠቃላይ በኔ መታሰር ቤተሰቤ ተጎሳቁሏል፣ ቤተሰቤ ተበትኗል፡፡...

“መንግሥት ሲኖረኝ ቀስቅሱኝ” [መስፍን ማሞ ተሰማ ሲድኒ - አውስትራሊያ]
በዚህች ምድር ላይ የቆየው ለ40 ዓመታት ብቻ ነው፤ ከ1970 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 2010 ዓ/ም።ተስፋዋና ፍሬዋ ለልጆቿ እንደ መንግሥተ ሠማያት መንፈስ ብቻ በሆነው...

ፈረንጆቹ የዐፄ ቴዎድሮስ ዘመዶች (ኤርሚያስ ቶኩማ)
ጥር ስድስት የሚከበረውን የአፄ ቴዎድሮስ ልደት ምክንያት በማድረግ አፄ ቴዎድሮስን እና ዘመናቸውን መቃኘት መጀመራችን ይታወሳል ለዛሬ አፄ ቴዎድሮስ...

የእስረኞች አለመፈታት፣ የብሔር የበላይነትና የቄሮ ምርመራ (ተስፋለም ወልደየስ -አርያም ተክሌ)
የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሊቀመናብርት ባለፈው ሳምንት በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ጉዳዮች በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች መወያያ መሆናቸው...

ቴዎድሮስ ካሳሁንን ምን ነካህ? ተው ተው! ፈጥነህ ውጣ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን)
አይ በጣም አዝናለሁ! ከቴዎድሮስ ካሳሁን ጋራ መጣላቴ ነው! ቴዎድሮስ ካሳሁን የያዘውን ሕልም፣ አቋምና ግብ አንድ ደረጃ ካላሳደገ በስተቀር ጠቃሚነቱ አገልግሎቱ...

''ከምኒልክ በፊት እግዚአብሔር የእኔን ሞት ያስቀድም'' ንጉሥ ተክለሃይማኖት (በጳውሎስ ኞኞ)
በቀድሞ ስማቸው አዳል ተሰማ ይባሉ የነበሩት ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከአባታቸው ደጃች ተሰማና ከእናታቸው ወ/ሮ ምዕላድ በ1830ዓ/ም ተወለዱ፡፡ አዳል ገና በልጅነት...

የቴዎድሮስ ስንብት በመቅደላ (ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን)
እሳት ወይ አበባ
ተስፋ ባጣ ምድረ በዳ
ያንድ እውነት ይሆናል እዳ።
እና ትንፋሼ አልሆነሽም፥ሆኜብሽ መራር መካሪ
“ሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ፣”
እውነት...

ያልተቋጨው የኢትዮጵያ ትንቢት…. (በያሬድ ይልማ)
ጣሊያን ኢትዮጵያን ደፈረ፣ እምዬ ምኒሊክ ኢትዮጵያዊያንን መርቶ ጣሊያንን ረታው፡፡ በወቅቱ ኢትዮጵያዊነትን የደፈረው የተረገመ አእምሮም ጭምር እንጂ...