Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኳሱ በእጃቸው ቢሆንም በፈለጉ ጊዜ አተንፍሰው አልጫወትም፣ሲፈልጉ ነፍትው እንጫወት ማለት ብዙ ርቀት አይወሰድም (ግርማ ሰይፉ ማሩ)
ወዳጃችን ዶክተር መረራ መፈታቱ ደሰ አሰኝቶናል። መታሰሩን እንደ ብስራት ሲያናፉ የነበሩ ጋዜጠኛ ተብዬ የመንግሰትና የፓረቲ ጥገኞች ደግሞ አንደ ቢንቢ...

ዝዋይ ደርሶ-መልስ (ዳንኤል ስለሺ)
እንደ መግቢያ፦ ዕሁድ ጥር 6ቀን፡ 2010 ዓም ወደ ዝዋይ ፌዴራል እሥር ቤት ተጉዘን ነበር፡፡ ሰኞ ጥር 7ቀን፡ 2010 ዓም የጠ/ዐ/ሕጉ አቶ ጌታቸው አምባዬ በቁጥር...

ዶክተር መረራን እያስታወሱ ፈገግ ቢሉ (ደረጀ ሃብተወልድ)
እንቅልፍ በፓርላማ
የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ አመራር የሆኑትና ያለበደላቸው ለእስር ተዳርገው የቆዩት ዶክተር መረራ ጉዲና ዛሬ ረቡዕ ከእስር ተፈተዋል።...

ይድረስ ለፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፤ ዘምቢል ሙሉ… (ሃራ አብዲ)
ዘምቢል ሙሉ…
ዘምቢል ሙሉ ጥበብ፤ ዘምቢል ሙሉ እውቀት፣
ዘምቢል ሙሉ ብልሃት፤ ዘምቢል ሙሉ ጥናት፣
ያምቦዉ የምጥ ብስራት፤ የጦቢያ አንጡራ ሃብት፣
እንዴት...

የበረከት ተመልሶ መምጣት ማረጋገጫ (ኤርሚያስ ለገሰ )
የዛሬው አዲስ ዘመን ርዕሰ አንቀፅ የበረከት ስምኦን ተመልሶ መምጣት የሚያረጋግጥ ነው። የአዲስ ዘመን ርዕሰ አንቀፅ የመንግስት አቋም የሚገለፅበት በመሆኑ...

አሁን ኢህአዴግ ተለውጦ ‹ገንዘብ› ይሆናል? (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
በኢህአዴግ ተስፋ ስቆርጥ የእናቴ እናት (አያቴ) ትዝ ትለኛለች፡፡ በተለይ ባለፉት ሶስት አመታት በየእለቱ በኢህአዴግ ተስፋ ስለምቆርጥ፣ በየቀኑ ነው የማስታውሳት፡፡...

ጡረታ፣ በጠላት ሀገርና ህዝብ ላይ (ጌታቸው ሽፈራው)
ትህነግ አላማዋን አትረሳም፣ አላማዋ በኢትዮጵያ ላይ ነው እንጅ ለኢትዮጵያ አይደለም። የማትፈልገውንም ቢሆን የምታራግፈው በዚህ ህዝብና ሀገር ላይ...