>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የነ ለማን የትግል አካሄድ እንዴት እንመልከተው? (አበጋዝ ወንድሙ)

ለማ መገርሳና አብረውት ባሁኑ ጊዜ በኦህዴድ ውስጥ የበላይነትን የተቀዳጁት ያመራር አባላት፣ የህዝቡን ጩሀት ለማዳመጥና አንዳንድ እርምጃዎችንም ለመውሰድ...

የማይዘነጋው ጋዜጠኛ ኢብራሂም ሻፊ! (ቆንጂት ተሾመ)

  ለጨርቆስና አካባቢው ልጆች አውርቶ የማይጠግበው፤ አዲስ አበባ የማንም አይደለችም የኢትዮጵያውያን እንጂ ሲል የሚሟገተው፤ የብሔር ፖለቲካን እየኮነነ...

«ስቶክሆልም ሲንድሮም» የሚባለው የህሊና በሽታ ተጠቂ የሆኑት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች! (አቻምየለህ ታምሩ)

  አንዳንዴ ሳስበው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በተለይም በተቃዋሚ ጎራ የተሰለፉት የስነ ልቦና ሊቃውንት «ስቶክሆልም ሲንድሮም» ብለው በሚጠሩት የህሊና...

የአዲስ አበባ ሕዝብ ኀወሓት-ኢህአዴግን ወገቡ እስኪጎብጥ ድረስ ለምን ተሸከመው? (ዳንኤል ሺበሺ)

የአዲስ አበባ ሕዝብ ከትግሉ ለምን ይሸሻል ? ከላይ የተነሳውን ጥያቄ የአ/አ ሕዝብ ለምን ዝም አለ? ወይም ኀወሓት-ኢህአዴግን ወገቡ እስኪጎብጥ ድረስ ለምን...

 ኦሮሞና አማራ እንደዚህም ነበሩ!! (አፈንዲ ሙተቂ)

ዘንድሮ “አማራና ኦሮሞ ተቀራርበዋል” የሚል አነጋገር ሲደጋገም እሰማለሁ። ይገርማል! በፊት ተራርቀው ነበር እንዴ? ምን ያህል ነው የተራራቁት? “የፖለቲካ...

መያዧ መጨበጫ ጠፍቶባቸዋል! (ጌታቸው ሽፈራው)

~ ለብሔራዊ መግባባት ሲባል የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ስምምነት ላይ ተደርሷል ተባል! ~ ትንሽ ቆይተው ስምንት ጊዜ ደልዘው አንድንድ የፖለቲካ ፓርቲ...

ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮጵያ (ቬሮኒካ መላኩ)

ጥር ፲፫ በባህር ዳር ፈለገ ግዮን በአስራት ወልደየስ ስታዲየም(ስታዲየሙ በፕሮፌሰር አስራት ስም ብንጠራው መልካም ነው ) በዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለት መቶኛ...

"አቶ ለማ መገርሣ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዋር ላይ ስማቸው ከፍ ብሎ ተሰቅሏል! (ጥሩነህ ይርጋ)

በዚህ ሰው ዙሪያ ደጋግሜ ስለሞጫጨርኩ ምን ነካው እንዳትሉኝ እንጂ፥ ሰሞኑን የእኝህ ወጣት ፖለቲከኛ ንግግር እኔንም ቀልቤን ገዝቶታል። መከራ ለጠናበት...