>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ትግራይ እና የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች/ብሔሮች ናቸው! (ቬሮኒካ መላኩ) 

በግዜ መጣበብ ምክንያት ከማህበራዊ ሚዲያው ራቅ ብያለሁ። ብዙ የማነሳቸው ጉዳዮች አሉኝ። ለዛሬው በዚህ ጀምሪያለሁ። የምስራቅ አፍሪካ የቀይ ባህር አካባቢ...

ዳግማዊ ኦሮማይ (በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)

‹‹ስለ ልዑላኑ ማውራት ከአንገት ያሳጥራል›› ኒኮሎ ማኪያቬሊ ለበዓሉ ግርማ ሞት ምክንያት የኾነው፣ ‹‹ኦሮማይ››በሚል ርእስ የጻፈው መጽሐፍ እንደ...

"የትግራይ የበታችነት" ብለን ደግሞ እንሞክረው! (መልካሙ ተመስገን)

“የትግራይ የበታችነት”.. ተቀባይነት ከገኘ፣ሌሎቹ ክልሎች”… ያደጉ፣በእንዱስትሪ የዳበሩ፣በጦርነትና በተፈጥሮ አደጋ ያልተጎዱ ናቸው…”...

በግንቦት 7፣ በዴምሒት፣በኦነግ ሻእቢያ ትክሻ ዓረቦች ሀገራችን ሊገቡ ነው! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ወገን ሆይ አልቆልናል! ወያኔ በዓረብ ጅብ ሊያስበላን ነው፡፡ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ግብጽና ዓረብ ሀገራት ሲሯሯጥ፣ ሲሻጠር፣ ሲዶልት፣ ሲተልም፣ ሲያቅድ...

ታዳሚን እንባ ያራጨው የችሎት ውሎ (በጌታቸው ሺፈራው)

  ዛሬ በጠዋት ሰብሰብ ብለን የገባነው ወደ 4ኛ ወንጀል ችሎት ነበር። ከ4ኛ ወንጀልችሎት ስወጣ 19ኛ ወንጀል ችሎት ታዳሚውን ያስለቀሰ፣ ዳኞቹን ሳይቀር...

የመቀሌው ስብሰባና የ'ፖለቲካ እስረኞች' ፍቺ (መሳይ መኮንን)

ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት ጠቅላይ አቃቤ ህጉ መግለጫ እየሰጡ ነው። የእስረኞችን መፈታት በተመለከተ ትላንት መግለጫ እንደሚሰጡ ስንሰማ መቀሌ ወሰነች...

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የገጠማት ፈተና ኢትዮጵያን ከመታደግ ጋር ባንድነት የሚታይ ነው (ከይኄይስ እውነቱ)

ወያኔ ግንቦት 1983 ኢትዮጵያን ለግል ዓላማውና ጥቅሙ ሲቆጣጠር፣ ለጥፋት ዓላማው ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠራቸው መንፈሳዊ ተቋማት አንዷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ህወሓት ልትነጣጥለን ስትጥር የበለጠ ተጋመድን!! (ሃብታሙ አያሌው)

ኦላን ይዞ ከመሐል ያለው ዬናታን ወልዴ ከዳር የሺዋስ አሰፋ፤ ማዕከላዊ እኔ ሰባት ቁጥር ዮናታን ዘጠኝ ቁጥር የሺዋስ ሦስት ቁጥር ነበርን። ቂሊንጦ ወህኒ...