>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከካሳ እስከ ቴዎድሮስ (አፈንዲ ሙተቂ)

በጎንደር ቤተ መንግስት እልፍኝ ውስጥ ከባድ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት እቴጌ መነን (ትልቋ)፣ ራስ አሊ፣ አንድ መነኩሴ እና ሌሎች...

“አዎ… የትግራይ/ሕወሃት የበላይነት አለ!” (ስዩም ተሾመ)

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል “የትግራይ የበላይነት አለ ወይ?” ለሚለው ጥያቄ ዝርዝር ምላሽ ሰጥተዋል። “የትግራይ የበላይነት የለም” በሚል ካቀረቧቸው...

"ወያኔ ህዉሓትን አዝለን እንዳመጣነዉ አንቀልባዉን በጥሰን እንወረዉረዋለን " (ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ)

በእሸቴ ካሳ ዘውዴ ” ዛሬ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ <Beyond The Horizon > ለመጀመሪያ ግዜ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ከኤርትራ የዉስጥ. ፖሊሲ ዉጪ “ወያኔ...

በዚህ አገዛዝ ምን የማይፈፀም አስነዋሪ ተግባር አለ?!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

 ወጣቶች የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ምስል ያለበት መለያ በመልበሳቸው ለእስር ተዳረጉ!!! በዘመነ መሳፍንት ተከፋፍላና ተዳክማ የነበረችውን ኢትዮጵያን...

«ኢህአዴግ ጠላት አይንቅም…» (ዮናስ ሃጎስ)

ኢህአዴግ አይታደስም ስንል ውስጡ ጨዋ የሆኑ በመርህ ብቻ ኢህአዴግን የሚደግፉ ምናምን ጥሩ ሰዎች ጠፍተው አይደለም። በእርግጥ ወንጀል ባይፈፅሙም ቅሉ...

የምሕረት አደራረግ ሕጉና ዓላማው ሲገለጥ፤ (ውብሸት ሙላት)

የኢሕአዴግ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የአባል ድርጅቶቹ ሊቃነመናብርት ጋር በመሆን የግንባሩ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለአስራ ሰባት...

ኢትዮጵያዊ ኩራታችን በጨረፍታ... (ሌሊሳ ግርማ)

…ያው እኛ ኢትዮጵያውያን ነን፡፡ መኩራት በምንችላቸው ነገሮች ሁሉ እንኮራለን፡፡ አንደኛው ኩራታችን ከሌላው ጋር ግንባር ለግንባር ተጋጭቶ ጭው...

ሀገሬ (ገብረክርስቶስ ደስታ)

(ገብረክርስቶስ ደስታ፡፡ መንገድ ስጡኝ ሰፊ፡፡ 1998) ይኽ የገብረ ክርስቶስ ግጥም ተሳድደንም ይኹን ተቸግረን ከሀገር የምንወጣ ኢትዮጵያውያን ከሀገር...