Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ! (ያሬድ ጥበቡ)
የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ወያኔ) መለስተኛ ጉባኤ ወይም ኮንፈረንስ ማጠቃለያ ላይ አቶ ስዩም መስፍን ባደረገው ማሳረጊያ ንግግር ላይ “እያንዳንዱን...

የመለስ ፋዉንዴሽን ለኦሮሞዉ፣ለአማራዉ፣ለወላይታዉምኑ ነዉ?(በፈቃዱ ሞረዳ)
ወይዘሮዋ የኤፈርትን ሥልጣን (ሥልጣን ከተባለ) በራሳቸዉ ጊዜ ( በኩርፊያ) ለመልቀቅ ፈለጉ ወይስ ተባረሩ? መልቀቃቸዉ ወይም መባረራቸዉ ባልከፋ፤‹‹ ሕወሓት...

ከአፋችን ይልቅ ተግባራችን ለለውጥ ያለንን ፍላጎት ያሳይልን! (ዮናስ ሃጎስ)
የዘገየም ቢሆን እንኳን አደረሳችሁ ማለት ነወር አይሆንም። የሚካዔል ታቦታ ባቅራቢያችሁ ላለ ምዕመናን ደግሞ በዓሉ ገና አላለቀም። ባህር ዳር ላላችሁና...

"በስርዓት ያልተመራ ህዝብ የመሪውን ባህሪ ይወርሳል" (አብዮት ሙላቱ)
በጥንት ዘመን በዓለም መድረክ ታፍራና ተከብራ የኖረችን አገር ለማስተዳደር ዕድልና አጋጣሚ ያነሳው ንጉስ በፀሀይ መውጫ አገር በሩቅ ምስራቅ ይኖር ነበር።...

ከኢህአዳግ ተሃድሶ ወፍ መሆን በስንት ጠዓሙ?! (ስዩም ተሾመ)
በነገራችሁ ላይ ኢህአዴጎች “የተሃድሶ ስልጠና” ሲሉ ወደ አዕምሮዬ ቀድማ የምትመጣው አንዲት #ወፍ ናት፡፡ የዚህችን ወፍ ውለታ መቼም፥ እንዴትም...

ልክ ያጣው የእነ ገብረ እግዚያብሔር እብሪት (ጌታቸው ሽፈራው )
አስቻለው ደሴ የፌደራል ፖሊስ አባል ነበር። አማራ በሰበብ በሚታሰርበት ግንቦት 7 አባል ነህ ተብሎ ታሰረ። የታሰረው ደግሞ የአማራ ወጣቶች ዘራቸውን እንዳይተኩ...

እስክንድር ነጋ "ሃሳብን የመግለጽ መብት" አዋርድ (ክንፉ አሰፋ)
19 ጃንዋሪ 2018 (ዘ ሄግ) በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዘ ሄግ ከተማ ትናንት ምሽት በተካሄደው የ2018 የፔን እና የኦክስፋም ኖቪፕ – ...

ሀገሬን ሳሚልኝ! (ጋዜጠኛ/ደራሲ ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን)
“እንዴት ነህ – እንዴት ነህ – እንዴት ነህ በአያሌው
ኑሮ እንዴት ይዞሃል? – አማን ነው ወይ ቀዬው?”
ብለሽ የጠየቅሺኝ – የእናቴ ልጅ ውዴ
እንደው...