>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ስለተበደሉት ሳይሆን ስለ ወደፊቷ ኢትዮጵያ የሚናገሩት ዶ/ር መረራ ጉድና! (ውብሸት ሙላት)

ዶ/ር መረራን “እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት” ለማለት ከመኖሪያ ቤታቸው ተገኝተን ነበር፡፡ ዶ/ር መረራ ጋር ትውውቅ የለንም፡፡ በምሁርነታቸውም ያበረከቷቸውን...

የትግራይ ህዝብና የህወሃት የአንድና ሁለት ጨዋታ (ፋሲል የኔዓለም)

በኢትዮጵያ ህዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴ በተነሳ ቁጥር “ህወሃትንና የትግራይን ህዝብ ለዩ” የሚል መልዕክት ከያቅጣጫው ሲወረወር አያለሁ። አንዳንዴ...

አስደንጋጭ መረጃ ከተባበሩት መንግስታት የጸጥታ እና ደህንነት ዲፓርትመንት (አሰግድ ታመነ) 

የወልድያው ጭፍጨፋ ሆን ተብሎ፤ ታቅዶበት እና ሙሉ ዝግጅት ተደርጎበት በህዋሃት አማካኝነት የተፈጸመ ዘር ተኮር የበቀል ርምጃ ነው አስደንጋጭ መረጃ...

እኔ ሰው ነኝ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

https://www.facebook.com/meqdes.mesfin/videos/10211934020000762/

አመሰግናለሁ ባህር ዳር!  (ቴዲ አፍሮ)

ከአራት አመታት በኋላ በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የሆነው የሙዚቃ ድግሴ እጅግ ባመረ መልኩ ተጠናቋል ። የባህርዳር ህዝብ ወደ ከተማዋ ስገባ ካደረገልኝ...

“በኢትዮጵያ ወሰጥ ላለው ችግር ተጠያቂው ወያኔ የሚመረው መንግሰት ነው፡፡”አቶ ኢሣያስ አፈወርቂ [በአቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ]

“በኢትዮጵያ ወሰጥ ላለው ችግር ተጠያቂው ወያኔ የሚመረው መንግሰት ነው፡፡” አቶ ኢሣያስ አፈወርቄ በቅርቡ ከአሰመራ ከሰጡት መግለጫ ዋንኘው ነጥብ ነው፡፡...

ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር! (የታሪካዊው ሙዚቃ ድግስ ወፍ በረር ቅኝት)

ኤሊ ጃህ . እጅግ ከበዙ ተደጋጋሚ ሙከራዎች በኋላ በማስታዋቂያ ብቻ ተገድቦ ያልቀረው ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር የተሰኘው የብላቴናው የሙዚቃ ኮንሰርት ወደ እውነትነት...

በሥጋ እየሞትን በመንፈስ እየኖርን እግዚአብሔርን እናመልካለን (ቀሲስ ዘላለም ጽጌ)

ትላንት የተከበረው የጥምቀት በዓል በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በሌችም ሀገራት የነበረው ገጽታ ደስታም ሀዘንም የቀላቀለ ነበር። የበዓሉን አከባበር...