Archive: Amharic Subscribe to Amharic
መረራ ጉዲና ሆይ ፤ ሸክምህ ከበደኝ (በፈቃዱ ሞረዳ)
(የጋዜጣ ድስኩር)
ከየት መጀመር እንዳለብኝ እንጃ፡፡ ከአምስት ኪሎ የሳይንስ ፋኩልቲ ክበብ ልጀምር? በእነዚያ ነፋሻማ ምሽቶች በክበቡ አናት ላይ ተቀምጠን...
"ኃላፊነቱን እንወስዳለን!" እያሉ እንደገና ጭፍጨፋ ውስጥ መግባት ብልጠት ወይስ ድንቁርና?
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
“ኃላፊነቱን እንወስዳለን!” ወያኔ ወንጀሎቹን የመካጃ፣ የማስተባበያ፣ የመዋሻ፣ የማምለጫ፣ የማወናበጃ፣ የጊዜ...
ከዚህ በታች የተጻፈውን ፕሬዚደንት ትራምፕ አለ ተብሎ ፌስቡክ ላይ ያገኘሁት ነው፤(ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም)
1. “ነፃነታችሁን ካገኛችሁ ከ50 ዓመታችሁ በኋላ ለሕዝቦቻችሁ አስፈላጊውን የመገናኛ ዘዴ ካልሠራችሁላቸው እናንተ ሰው ናችሁ?
እናንተ በወርቅ ላይ፣ በዕንቁ...
ህወሓት እና ፍርሃት: ከቀበሌ እስከ መቀሌ! (ስዩም ተሾመ)
ኢትዮጲያ ፖለቲካዊ ሁኔታ አሁን ካለበት ደረጃ ላይ እንዴት ደረሰ? በተለይ ከ1997ቱ ምርጫ በኋላ ያለው ፖለቲካዊ ሁኔታ በጥሞና ለታዘበ ሰው ምክንያቱንና...
በወልድያ ቆቦ ጭፍጨፋ የፈሰሰው ደም የሁሉም ኢትዮጵያውያን ደም ነው!!
የኢትዮጵያ ህዝብ ባለፉት ሀያ ሰባት አመታት ያሳለፋቸው የሰቆቃ ጊዜያትና የቻለው የግፍ በትር ፤ ከልኩ ሞልቶ በመፍሰሱ ካለፉት አራት አመታት ወዲህ በቁጣ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ጀመሩ!
ልዩ ሃይል/አጋዚ ጋር ግብግብ ገጥሟል!
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ትናንት ተቀስቅሷል!
ሄቨን ዮሃንስ
ዛሬ ማክሰኞ ጥር 22 የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በወልድያ፣...
እኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ስንል... (ሳምሶን አስፋው-ቋጠሮ)
ከቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ህዝብ ለመከበር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ማክበር ብቻ በቂ ነው! ” በሚል ርዕስ ለንባብ ያቀረብነው ጽሁፍ ግልጽ ካልሆነላቸው...
