>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ነጩ…ፈረስ ማነው? …(ጥላሁን ጽጌ)

ከአድዋ ጦር ማግስት በቆሰለ አርበኛ የተማረከ ሰው እልፍኝ ውስጥ ሆኖ እንደዚህ ጠየቀ… “ሲወጋ፣ሲያዋጋ፣ሲያጠቃን የነበር ነጩ ፈረስ የታል?” ይሄ...

ግንቦት 7 ከትህዴን ጋር ባወጣው የጋራ መግለጫ ላይ በማተኮር ከአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አባል ከአቶ አበበ ቦጋለ ጋር የተደረገ ቆይታ

https://www.facebook.com/FITIH1/videos/1982038718719954/

ኢኤን ኤን የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ በግለሰብ ስም የተከፈተ የመከላከያ አዛዦች ንብረት መሆኑን ምንጮች ገለጹ (ኢሳት)

(ኢሳት ዜና ጥር 25 ቀን 2010 ዓም) የህወሃት የፌስ ቡክ ሰራዊት አባላት ከመንግስት ካዝና ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚያገኙ ምንጮች አጋልጠዋል ኢን ኤን ኤን የተባለው...

ከድሉ ባሻገር! (ለሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን  ማስታወሻ ትሆን ዘንድ የተፃፈች)

ዘውድአለም ታደሰ አላጋጩ አይኔ፥ ከታሪክ ገፅ ላይ ስላቅ እያሰሰ ፌዘኛው መዳፌ፥ ከትናንት ድርሳን ላይ አሽሙር እያፈሰ ባባቱ ሲቀልድ፥ ባያቶቹ ሲያሾፍ፥ ተጉዞ...

የኢትዮጵያ አብዮት ጥንስስ ፋና ወጊዎቹ (ሃረግ ዘ-ልደታ)

ወንድማማቾቹ መንግስቱና ገርማሜ ንዋይ ታህሳስ ግርግር የታኅሣሥ ግርግር በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ዓመቱ በገባ በአራተኛው ወር ላይ የተከሰተው የታኅሣሥ...

አቤቱታ... እነሆ አዲስ አበባ እንዲህ ስትል ሰማኋት (እንዳለጌታ ከበደ)

‹…አዲስነቴን፣ አበባነቴን ልጠራጠረው ምንም አልቀረኝ፡፡ ውስጤም መልኬም ተዥጎርጉሯል፡፡ አኗኗሬ ሁሉ ‹ፀጉራም በግ አለ ሲሉት ይሞታል› የተባለው...

”የህወሓት የበላይነትን ለማስቀጠል የአማራን ሕዝብ ማስተማር ይገባል!” (ስዩም ተሾመ)

ጥር 12/2010 ዓ.ም “በወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታ የብሮድካስት ሚዲያ አዝማሚያ” በሚል ሃገራዊ የሚዲያ ኮንፍረንስ መካሄዱ ይታወሳል። በዚህ ኮንፍረንስ ላይ የኢትዮጲያ...

ግንቦት ሰባት ወዴት እየሄደ ነው!? (አቻምየለህ ታምሩ)

ብአዴን የሚባለው የወያኔ ነውረኛ ድርጅት ከቀናት በፊት ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫው ሰሜን ወሎ ወያኔ ያካሄደውን ጭፍጨፋ ተከትሎ ሕዝቡ እየወሰደው ባለው...