Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የህዝባችን ትግል ሰራዊቱ ውስጥ ግለት ፈጥሯል (መሳይ መኮንን)
ጉዳዩ ከሚገባው በላይ መጦዙ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለውም። የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ደጋፊዎችና የፌስቡክ ሰራዊት ሰርግና ምላሽ የሆነላቸውን...

ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል! (አበበ ገላው)
ዘመኑ የሶሻል ሚድያ ዘመን ነው። ይህ ማለት ደግሞ ማንም ሰው መልካሙንም ክፉውንም ሃሳብም ይሁን መረጃ አንዲት ትንሽ ዘመናዊ ስልክ በመጠቀም ብቻ በቅጽበት...

የህወሃት አፓርታይድ አገዛዝ በይፋ ይወገዝ! (ሃራ አብዲ)
የትግራይ የበላይነት አለ? የለም? የሚለው ቀልድ መቆም አለበት። በሚለዉ ጽሁፌ ላይ በቀጣይነት ለራሴ የሰጠሁት የቤት ስራ ;
-…የትግራይ የዉስጥ ቅኝ አገዛዝ...

“ሱሪ የሰፋቸው” ብአዴኖች ! (መስከረም አበራ)
የኢህአዴግ ዕምብርት የሆነው ህወሃት መስራች አባላትን አንድ አሮጌ ሽጉጥ እና አንድ የሽንኩርት መክተፊያ ቢለዋ አስይዞ ደደቢት በረሃ ያስገባቸው ሆን...

ለትግሉ ወገናዊ ለሆኑ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ፣ የአርበኞች ግንቦት ሰባትና የደሚሂት የጋራ መግለጫ በሚመልከት [ነአምን ዘለቀ]
1.1 ማናቸው ድርጅት አርበኞች ግንቦት 7 ጨምሮ ከአባላቱም ፣ከደጋፊዎቹም። ከህዝብም የሚመጣ ትችት መቀበል የግድ ነው (ግዴታው ነው)። ፍጹም ሰው እንደሌለ...

የሕዝብ ትግልን የወነጀለው የግንቦት 7 መግለጫ (ጌታቸው ሺፈራው)
ግንቦት 7 ከትህዴን ጋር አወጣሁት ባለው መግለጫ ባለፉት 3 አመት የተደረጉትን የሕዝብ እንቅስቃሴዎች በአንድ ዐረፍተ ነገር አፈር ድሜ አብልቷል።...

በኢትዮጵያ ነፃ አውጭ እንጂ መንግሥት አለ?!? (እሸቱ ቶኩማ)
እነዚህ ሰዎች እውን ኢትዮጵያዊ ናቸውን ?
ከሁሉ በላይ ሁሌም የሚያስቀይ ከተቃዋሚ ሚዲያና ከታላላቅ ሰዎች ሲነገር የምሰማው አንድ ነገር አለ። ” የኢትዮጵያ...

ሁላችንም ፌሚኒስት መሆን አለብን! (ክፍል አንድ) [በፈቃዱ ዘ ሃይሉ]
(ቺማማንዳ ኒጎዚ አዲቼ እንደጻፈችው)
ኦኮሎማ ከልጅነት ጓደኞቼ አንዱ ነበር። የሰፈሬ ነዋሪ የነበረ ሲሆን ለኔ የታላቅ ወንድሜ ያህል ነበር፤ አንድ ወንድ...