Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህወሓት/ኢህአዴግን ለማስወገድ ራሱን በራሱ እንዲያጠፋ ማድረግ! (ስዩም ተሾመ)
ባለፉት አስር አመታት የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስትን እንቅስቃሴ በጥሞና ሲከታተል ለነበረ ሰው መንግስታዊ ስርዓቱ አሁን ያለበትን ደረጃ በግልጽ መገንዘብ...

የግንቦት7 መሪዎች ከኢህአፓ አነሳስና ውድቀት ሊማሩ የሚችሉት ብዙ ትምህርት ያለ ይመስለኛል (ያሬድ ጥበቡ)
ሰሞኑን የአርበኞች ግንቦት 7 (አግ7) ድርጅታዊ መግለጫ ታላቅ አቧራ አስነስቶ መሰንበቱን ሁላችንም እናውቃለን ። በተለይ ራሳቸውን እንደ አማራ ብሄርተኛ...

አኖሌን አፍርሱ!!! (መንግስቱ ዘገዬ)
የኦሮሞ ተወካዩች ባህርዳር መገኘታቸውን ወደነዋል።አብሮ ለመኖር እንደዚህ ያሉ ኩነቶች ቱርፋታቸው የሚናቅ አይደለም ። እሰየው ነው! ደስ ብሎናል!!! ...

ቲም ለማ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዳይሄድ ዋስትናው ያልተቋረጠ ህዝባዊ እምቢተኝነት ብቻ ነው!!! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
#1: መግቢያ
በአቶ ለማ መገርሳ ሊቀመንበርነት የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዳማ የ10 ቀን ዝግ ስብሰባ ለማድረግ ተቀምጧል። በዚህ ስብሰባ...

በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የኦህዴድ ዉሳኔ ተደስቻለሁ (ተክሌ በቀለ)
ኦህዴድ ይህን በማድረጉ ስብእናቸዉ ከፍ ባሉ ሰዎች እየተመራ ለመሆኑ ማሳያ ነዉ!
– በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የኦህዴድ ዉሳኔ ተደስቻለሁ (እንደግለሰብ)
ኣንድነት...

“አገሪቱ እስካሁንም ድረስ የቆየችው በኢህአዴግ ሳይሆን በህዝቡ ጨዋነት ነው” (አቶ አስገደ ገ/ሥላሴ)
አለማየሁ አንበሴ
· ኢህአዴግ፤ ህገ-መንግስቱንም ሀገሪቱንም በራሱ አምሳል ለመፍጠር ነው የሞከረው · ህዝብ ለ27 ዓመታት በፖለቲካ ጭንቀት ውስጥ...

አራቱ የኦፌኮ አመራሮች ለ2ኛ ጊዜ ተፈረደባቸው (ጌታቸው ሽፈራው)
የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት የድርጅቱ አመራሮች በድጋሜ በችሎት መድፈር ተፈረደባቸው። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ...