Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አርም› ፣ ‹ታረም› ፣ ‹ተወገድ› - ሦስቱ-የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች (ዳንኤል ክብረት)
ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም...

አይ ስብሐት ነጋ! (ፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም)
በኢትዮጵያ ውስጥ ሥልጣን ሳይኖረው ባለሙሉ ሥልጣን፣ እውቀት ሳይኖረው ባለሙሉ እውቀት የሆነ ሰው ስብሐት ነጋ ብቻ ነው፤ እንዲያውም ከዚያም አልፎ ራሱን...

“ኦሮማይ” እና በዓሉ ግርማ (ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)
ኦሮማይ ከልቡ መጽሐፍ ነው፡፡ በአማርኛ ልብ-ወለድ መጻሕፍት (Novel) ታሪክ በጣም አነጋጋሪውና አከራካሪው መጽሐፍ ነው፡፡ እስከ አሁን ድረስ የህዝብ ፍቅር...

የፋሽስት ቃል አቀባይ አይን ያወጣ ውሸት ሲጋለጥ! (አቻምየለህ ታምሩ)
የነውረኛው ብአዴን ቃል አቀባይ Nigussu Tilahun ከትናንት በስቲያ በትዕዛዝ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰሜን ወሎ ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት [በሱ አባባል ትግሬዎች...

<<...በእኔ መታሰር ጉዳት እንጂ ምንም ጥቅም አይገኝም...>> (ዶክተር ፍቅሩ ማሩ)
ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ለጠ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ የላኩት ደብዳቤ
ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ
የ.ኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ
ሀ. ጉዳዩ፡-...

"እኔ ስታገል እንጅ ስነግድ አልኖርኩም" ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (በጌታቸው ሽፈራው)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከመታሰሩ በፊት ወደ አሜሪካ ሀገር እንዲሄድ ብዙ ግፊት ደርሶበት ነበር። ለበርካታ ጊዜ ተለምኗል። ያኔ በተደጋጋሚ ወደ አሜሪካ...

የፖሊስ የኃይል አጠቃቀም ሕግን በጨረፍታ፤ (ውብሸት ሙላት)
(ወልዲያ፣ቆቦና መርሳን በማሰብ የተጻፈ)
ከጥምቀት በዓል ማግስት ጀምሮ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ፣ቆቦና መርሳ ከተሞች ላይ ተከሥቶ በነበረው...