Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ኤች አይ ቪ ኤድስ እንድያዝ የተፈፀመብኝ ተንኮል (ሻምበል አስረስ ብዙነህ ጎጃሜው) - በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው
~ የትህነግ/ህወሓት መከላከያ ውስጥ የተሰራ ዘግናኝ ወንጀል፣ የሻምበሉ አሳዛኝ ታሪክ
ከአፋር ወደ ሽራሮና ወደ ሌሎች ግምባሮች በመጓዝ ብዙ ውጤታማ...
ወገን ሆይ! ምንድን ነው የምንጠብቀው??? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
እንዴ! ዝም ብለን እየተመለከትን ወገኖቻችንን አስጨረስናቸው እኮ!!! እንዴ! ሁላችንም እንነሣ እንጅ ምንድን ነው የምንጠብቀው??? ኧረ ከእንቅልፋችን እንንቃ!!!
ሕዝባዊው...
በኢትዮጵያ ህዝብ ለመከበር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ማክበር ብቻ በቂ ነው! (ቋጠሮ)
እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ሃገሩን የሚወድ ህዝብ ያለ አይመስለኝም። በወያኔ የዘር ፖለቲካ የተለከፉትም ሳይቀሩ ዘረኝነት ያለው አፋቸው ላይ እንጂ ልባቸው...
የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ሲተረጎም (ክንፉ አሰፋ)
ኦቦ ለማ መገርሳ ህወሃት ያጎራቸውን 2,345 እስረኞች ነጻ አወጡ የሚለውን ዜና በቀኝ እየሰማን፣ የጉዱ አንዳርጋቸው መግላጫ ደግሞ በግራ በኩል ብቅ አለ።...
ወያኔ ከሱዳን መንግስት ጋር የመከረው ድብቅ አጀንዳ (መሐመድ አሕመድ)
በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ትብብር የጓ ድመንግስቱ ሀይለማሪያም ኢትዮጵያዊ ፍቅር እና የጨቅላው አብዮት ራዕይ መቀልበስ ሀገሪቱን ለከፋ አደጋ ...
የወንበዴው ወያኔ የጭንቅ አማካሪዎች የስብሰባ ጥሪ በደቡብ አፍሪካ ! (ኪሩቤል ካሳዬ - ዶ/ር)
“መሄድ እንኳን አልፈለኩም ነበር ግን የጀመርኩት ቤት አፈር ሊበላ ነው” :: ከስብሰባው ታዳሚዎች አንዱ ::
ዛሬ 27/01/2018 ከቀኑ ከ6: ሰዓት ጀምሮ የወያኔ...
የህወሓቱ የቂሊንጦ እስር ቤት ኃላፊ የፖለቲካ እስረኞችን ለመግደል መዛቱ ተገለጸ
BBN_ቂሊንጦ ጥር/18/2010
በቂሊንጦ እስር ቤት በኃላፊነት ቦታ ላይ የሚሰራ የህወሓት ሰው፣ በፖለቲካ እስረኞች ላይ ግድያ ሊፈጸም እንደሚችል በዛቻ መልክ ተናገረ፡፡...
በካሳ ሽፋን የወያኔ ሰላዮችን የማክበር ዘመቻ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ወያኔ ወልዲያ ላይ ከፈጸመው የግፍ ግድያ በኋላ በሕዝቡ በተወሰደው የአጸፋ እርምጃ “ንብረታችን ወድሞብናል!” ያሉ የትግሬ ተወላጆች ወደመብን ያሉትን...
