Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የእኛ ስሜት እና የቴዲ አፍሮ ቁስል~አንድ እርምጃ ወደኋላ ሁለት እርምጃ ወደፊት! (ጌታቸው ሺፈራው)
ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ላይ “ጃ ያስተሰረያል!”ን ዝፈንልን ተብሎ ሳይዘፍን ከመድረክ ወረደ፣ ሕዝብም ቅር ተሰኘ አሉ። ይህን ስሰማ በሁለቱም ጫማ...

ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች - ትንቅንቁ ቀጥሏል! (ክንፉ አሰፋ)
ወልድያ የበቀል ዱላ አትፎባታል። ግድያና አፈናው ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል። የወያኔ ቅልብ ጦር የጅምላ ግድያውን የፈጸመው ከዚህ ቀደም በወልድያ ስታድየም...

"ይለያል ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ!"ማለት ወንጀል ነው የሚለው የትኛው የተጻፈ ሕግ ነው?
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ዛሬ አቶ ገዱና የወልዲያ ከተማ የጸጥታ ኃላፊ በብዙኃን መገናኛቸው ቀርበው ከ32 ሰው በላይ ለፈጁበት የግፍ እርምጃቸው...

በስራው ከሰይጣን የበለጠ በእድሜ ከሰይጣን ያነሰ በእምነት ከሰይጣን ያነሰ ወያኔ (ሔቨን ዮሐንስ)
ይቺን መልክቴ ለናዚ እንድሁም ለሞሶሎኒ መሰሉ ወያኔ እና ተላላኪዎቹ ነገ ለማይታያችሁ ጭፍኖች ይሁንልኝ አድርሱልኝ አልልም ወሬ ለማፈንፈን በየፌስ...

በታላቅ ቅሬታ ተጀምሮ - በቅሬታ የተጠናቀቀው ኮንሰርት (እሳቱ ሰ)
ቴዲ – “ጃ ያስተሰርያልን ካልዘፈንሁ አትወዱኝም ማለት ነው?”
ወጣቱ – “አንወድህም!”
ቴዲ አፍሮ በባሕር ዳር ኮንሰርት ሊያካሂድ መሆኑንን ከሰማሁ...

በየቀኑ ስለሚገደሉ፣ሥለሚታሰሩ፣ሥለሚፈናቀሉ ወገኖቻችን...(አቤነዜር ይስሃቅ)
የበፊቱን ለጊዜው ተትን ባለፉት 2 ዓመታት ወይም በ730 ቀናት ውስጥ ብቻ ኢትዮዽያ ውስጥ ከፖለቲካ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ በየቀኑ ሰዎች ሲገደሉ፣ ሲታሰሩ፣...

ከቴዲ አፍሮ እና ከኢሕአዴግ የፌደራሊዝም ጽንሰ ሐሳብ የገባው ማን ነው? (ውብሸት ሙላት)
የቴዲ አፍሮን “ኢትዮጵያ” የሚለውን አልበም ብቻ በምሳሌነት እንውሰድ፡፡ የአልበሙ መጠሪያ “ኢትዮጵያ” ነው፡፡ ኢትዮጵያ የሚል ዜማም አለው፡፡ በእዚህም፣...

የትግራይ ወታደሮች በወልዲያ ከተማ የቃና ዘገሊላ በዓልን ለማክበር በታደሙ ምዕመናን ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ሲያካሂዱ ውለዋል!
አቻምየለሕ ታምሩ
አማራ ለማጥቃት የሰለጠኑት ነፍሰ በላ የትግራይ ጨካኝ ወታደሮች በወልዲያ ከተማ የቃና ዘገሊላን ሃይማኖታዊ በዓል በማክበር ላይ...