>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

'የትግራይ የበላይነት አለ' ተባለ" ብሎ በንዴት ከመጦፍ ይልቅ...! (ጋዜጠኛ ካሳሁን ይልማ)

“አለ፣ የለም” ከሰሞኑ ያየሁት ክርክር ነው። የማያከራክር ጉዳይ ቢሆንም ሰዎች የህወሓትን የመከላከያ፣ የደኅንነት፣ የመንግሥት ተቋማት ስልጣንና...

መንግስት ቄሮን ከሚመረምር ቄሯውያን ያነሷቸው ጥያቄዎች  ተገቢነታቸውን ቢመረምር...!

ዘውድአለም ታደሰ በሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የአማራው የበላይነት አለ ተብሎ ይታሰብ ነበር። አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ይሄ ከንክኗቸው «በርስዎ ዘመነ...

ሁሉንም የፖለቲካ እስረኞች ፈቶና ብሄራዊ እርቅ ፈጥሮ ወደማይቀረው ጦርነት ፊታችንን እናዙር 

ያሬድ ጥበቡ በቀደም እለት ግብፅ ጦሯን ኤርትራ አስገባችን ስሰማ በቶሎ ነበር እውነት መስሎ የተሰማኝ። ዜናውን ስለተቀበልኩትም የኢትዮጵያ መንግስት...

ኢህአዴግ ምን እያለ ነው?! (መስከረም አበራ)

የኢትዮጵያ ህዝብ በከፍተኛ የለውጥ ፍላጎት ውስጥ መሆኑ ያፈጠጠ ሃቅ ነው፡፡ የለውጥ አምሮቱ የሚንጠው የሃገራችን ፖለቲካ ከዲሞክራሲ ባነሰ ነገር እንደ...

ዲፕሎማሲ ቀረ ቢሉ፣ ጥገኝነት ቀረ! ( በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

(No Diplomacy, No Dependency: https://t.co/ydKhIqA7g5?amp=1) ሁሉም ለውጦች ከአገር ውስጥ መፍለቅ አለባቸው ብዬ አምናለሁ። የመጨረሻው ውሳኔ የኛው መሆን አለበት። ይሁን እንጂ...

የትግራይ የበላይነት ጉዳይ (ቀለል ባሉ ምሳሌዎች!) [ጌታቸው ሺፈራው]

  ለሀገር ሲባል ተሸፋፍኖ ሲታለፍ የኖረ ሀቅ ሞልቷል። እንዳላየህ ስታልፈው ሀፍረት የሚሰማው ሲጠፋ ግን አፍርጦ መነጋገር አማራጭ የሌለው መፍትሄ...

የእድሜ ልክ አርበኛው- ታማኝ በየነ (አቻምየለህ ታምሩ)

በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰው በደል በእያንዳንዳችን ኢትዮጵያውያን ላይ ቢጋባብን ኖሮ፡ ዛሬ የምናየውና የተንሰራፋው ደንታቢስነት ቤታችንን ሞልቶት...

የቄሮዎች እንቅስቃሴ የመንግስትን መዋቅር ከጥቅም ውጪ አድርጎታል (ኢሳት) 

የኦሮሞ ወጣቶች እያደረጉ ያሉት ትግል ያሳሰበው የሕወሃት አገዛዝ በቄሮዎች ላይ ምርመራ ጀመርኩ አለ። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ምርመራውን...