Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የቋራው ካሳ (አጼ ቴዎድሮስ) ፩፱፱ ዓመት
ግርማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጥር 7 ቀን 1811 ዓ.ም ሻርጌ በተባለ ቦታ ቋራ ውስጥ፣ ከጎንደር ከተማ በስተ ምዕራብ ተወለዱ።
በትውልድ ስማቸው ካሳ ሃይሉሲባሉ፣ በፈረስ...

ሼህ መሃመድ አላሙዲንን ጨምሮ 60 ያህል እስረኞች ከሆቴል ወደ ወህኒ ቤት ተሸጋገሩ
ኢሳት
የሳውዳረቢያ መንግስት በድርድር እንዲፈቱ የጣለባቸውን የገንዘብ መጠን ለመክፈል ያልፈቀዱት እስረኞች በወህኒ ሆነው የሙስና ክስ እንደሚመሰረትባቸውም...

ደኢህዴን ለህወሃት ለምን ጭራውን ይቆላል ? (ዮሴፍ ይጥና)
በደቡብ ክልል ከ56 በላይ ብሄረሰቦች ይገኛሉ ።ሁሉም የራሱ ቋንቋና ባህል ቢኖረውም የሚወራረሰውም አለው።
ደኢህዴን እነዚህን የሚወክል ድርጅት ነው።ነገር...

33 የፖለቲካ እስረኞች ከ15 እስከ 18 አመት ተፈረደባቸው
በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ሚፍታህ ሸህ ሱሩር ክስ መዝገብ በግንቦት 7 የተከሰሱ 33 ግለሰቦች...

ጠላት ፍለጋና ፋይዳው፦ (ዳንኤል ሺበሺ)
ኀወሓት-ኢህአዴግ እንደ ሸረሪት ማዘናጋትን፤ እንደ በረዶ ማደንዘዝን፤ እንደ ሌባ መዋሸትን፤ እንደ ተኩላ ማድባትንም ያውቅበታል፡፡ አንዴ እሥረኞችን...

የሆነው ሁሉ የሆነው እንደ ኢትዮጵያዊ መኖርና ማሰብ እንድናቆም በመደረጉ ነው!(ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
በደርግ ዘመን የ11ኛ ይሁን የ12ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ (በውል አላስታውስም) የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ሲሰራ፣ በትምህርት ቤታችን አማካኝነት ፍብሪካውን መጎብኘታችን...

አራት የኦፌኮ አመራሮች ተፈረደባቸው (ጌታቸው ሺፈራው)
“ሞት በእኛ ይብቃ!
ደም ደም ይሸታል ቤቱ፣ የፍርድ ቤቱ! ”
የእነ በቀለ ገርማ አዲሱ የነፃነት መዝሙር
አራት የኦፌኮ አመራሮች ተፈረደባቸው
~የኦፌኮ...