>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኦሮማራ “መርህ አልባ ጉድኝት” (ስዩም ተሾመ)

አንድ ጥያቄ አለኝ ጓዶች፤ “መርህ -አልባ-ጉድኝት” ምን ማለት ነው? ይህ “መርህ አልባ ጉድኝት” ተፈጠረ የተባለው በአህአዴግ አባል ድርጅቶች ከፍተኛ...

እዉነት የትግራይ የበላይነት የለምን ??? (ሰልማን መሀመድ)

ሁሌም የሚገርመኝ የክርክር ርእስ አንዱ ” የትግራይ የበላይነት አለ ወይስ የለም “ የሚለዉ ሲሆን የትግራይ የበላይነት የለም የሚሉት አካላት በሙሉ...

ተክደናል -ከመግለጫው በኃላ ኦሮሚያ ውስጥ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ያለ ስሜት ሆኗል። (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

ኦህዲድ ከኢህአዴግ ጋር በዋናነት መነጋገር ያለበት ስለ መከለካያ ስልጣን ስለ ደህንነቱ ስልጣን ስለ ጠቅላይ ሚንስትርነት ስልጣን እና ስለ ሌሎች ጉዳዮች...

የኢትዮጵያ ሕዝብ የግድ በወያኔ/ኢሕአዴግ ላይ ሊይዘው የሚገባው የጸና አቋም! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ስንት ሲባልለት ከሰነበተው የወያኔ/ኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በኋላ የወጣው የወያኔ መግለጫ በርካቶችን አበሳጭቷል፡፡ ሰው የጠበቀው ወያኔ አስቀድሞ...

መፍትሄው በብሄራዊ መግባባት የሽግግር ሂደትን እውን ማድረግ እንጂ ለ27 ዓመት የተደረገውን መድገም አይደለም (ሸንጎ)

ዘመነ ተሐድሶ ወይስ ዘመነ ጽልመት (ከይኄይስ እውነቱ)

ዘመነ ተሐድሶ ወይም ዳግም ልደት (Renaissance) የሚባለው ጊዜ ጠቅለል ባለ አገላለጽ በአውሮጳ ክፍለ ዓለም ለፈጠራ፣ ለአዳዲስ ግኝቶች፣ ለሳይንስ፣ ለቴክኖሎጂ፣...

ህወሃትን ለማዳን ገደል ከምትገቡ እሱን ግደሉት እና ንስሀ ግቡ! (ስዩም ተሾመ)

ከ1993ቱ የህወሃት መከፋፈል በኋላ አቶ #መለስ_ዜናዊ መላ-ቅጡ ጠፍቷቸው ነበር፡፡ ከዚያ ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር #ዝጉብኝ ክፍል ገብተው  “ምን ይሻለናል?...

''አምስቱ ምርጦቼ" (አበበ ገላው)

በእኔ እይታ ለነጻነት በሚደረገው ትግል ወሳኝ ሚና የተጫወቱ ከፍተኛ አወንታዊ ትጽእኖ ፈጣሪዎች፣ ህዝብን በህብረት ያሰለፉ፣ ያነቁ እና የመሩ እንዲሁም...