Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኦሮሚያው ቤት የመቀመጥ አድማ በእርግጥ የተሳካ ነበርን? (ዋዜማ ራዲዮ)
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተደረገው ቤት የመቀመጥ አድማ ከታቀደው አስቀድሞ ግቡን ስለመታ በሶስት ቀናት ማብቃቱን የአድማው አስተባባሪዎች...

ኢትዮጲያዊ ግን በመንግስት የተተመነለት ዋጋው ስንት ነው? [ታምሩ ተመስገን]
… ሀበሻ በስደት ሳለ ይገደላል፡፡ እንደ አውሬ ይታረዳል፡፡ የማይነጋ ተስፋውን በስደት ሲያሳድድ ውቂያኖስ ውስጥ ሰምጦ ይሞታል፡፡ የእናቱን ደሳሳ ጎጆ...

አናኛቱ! (በእውነተኛ ታሪክ ላይ እና ከቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም በአንደኛው ዘፈን ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ)
አናኛቱ!
አንዱአለም በውቀቱ ገዳ
ቴዲ አፍሮ … ምን አገኛት ብዬ ስትዘገዪ እሰጋለሁ… ብሎ ያቀነቀነላት ልጅ የመንግስት ታጣቂዎችን ጥይት ስትሸሽ ገደል...

የኔ ትውልድ አዋጅ! [ዘወድአለም ታደሰ]
ኢትዮጵያን ባራቱም አቅጣጫ አራት ሲኦሎች ያዋስኗታል። ፈርኦን ደግሞ ያስተዳድራታል። ባርነትን በደሟ ብትታገልም በራሷ ልጆች ግን ደጋግማ ቅኝ ተገዝታለች።...

ከካርታዉ በስተጀርባ ያሉ እንቅስቃሴዎች (ሚኪ ኣምሃራ)
ሰሜን ጎንደርን ከሶስት እከፍላለዉ ብሎ የሚንደፋደፈዉ ወያኔ ትናንት ህልሙን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አማካኝነት ነግሮናል፡፡ የአማራ ክልል ከሱዳን ጋር...

ታሪክ የመጨረሻዎቹ እስኪያደርገን - እኛ የመጀመርያዎቹ ነን!" (ዳንኤል ክብረት)
መጀመሪያዎቹ.. . በማስተርስ ስራ ያጣን፣ በድግሪ ኮብልስቶን የፈለጥን፣ መቶ ብር የአንድን ብር ዋጋ ሲያጣ የታዘብን፣ ጤፍ በሶስት ሺህ ብር የሸመትን፣...

በኦሮሚያ ለአምስት ቀናት ተጠርቶ የነበረው እቤት የመቀመጥ አድማ ተቋረጠ (ዋዜማ ራዲዮ)
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ለአምስት ቀናት ተጠርቶ የነበረው እቤት የመቀመጥ አድማ የተያዘለትን ግብ በመምታቱ በሶስተኛው ቀን እንዲቋረጥ መወሰኑን አስተባባሪዎቹ...

''የጣሊያኑ ከፋፍለህ ግዛና የእንግሊዙ ታይም ቦምብ በህወሃት አርክቴክትነትና በብአዴን ተላላኪነት...''
ቬሮኒካ መላኩ
ጊዜው 1929 ኢጣሊያ ኢትዮጵያን ዳግም በወረረችበት ወቅት ነው ። ራስ ካሳ ሀይሉ ጎንደር ደብረታቦር ካለው ማዘዣ ጣቢያቸው የክተት አዋጅ አስነግረው...