Archive: Amharic Subscribe to Amharic

«ምን ነክቶሃል» አልሺኝ? (ዘውድአለም ታደሰ)
«ምን ነክቶሃል» አልሺኝ?
ምን ያልነካኝ አለ?
የመጣ መከራ ሳይነካኝ መች ያልፋል
ሌባን’ኳ ባቅሙ፥
ጎረቤቴን ትቶ – የኔን ቤት ይዘርፋል!
ጀማሪ ቀስተኛ
ቀሽም...

በሮማ ከተማ 1 ሽህ ኢትዮጵያዊን እና ኤርትራዊያን ስደተኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በኃይል ተባረሩ (ኢሳት)
(ኢሳት ዜና ነሃሴ 18 ቀን 2009 ዓም)
በጣልያን ዋና ከተማ ሮማ ውስጥ ተርሚኒ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ ቁጥራቸው ከአንድ ሽህ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊን...

በወገኔ ላይ የሚቃጣ የትኛውንም የእልቂት ጥሪ አወግዛለሁ (ጣይቱ ቦጋለ)
ዝም ብለን ነበር
ዝምታ ወርቅ አይደለም
ዝምታ ኪሳራም አለው
ጭቆና መድልዎ ሙስና የመልካም አስተዳደር እጦት እና አምባገነንነት እስካለ ድረስ ትግል አይቀሬ...

በኦሮምያ የተጠራው የ5 ቀናት የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ተጀመረ (ኢሳት)
(ኢሳት ዜና ነሃሴ 17 ቀን 2009 ዓም) በኦሮምያ የተጠራው የ5 ቀናት የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ተጀመረ
ከተለያዩ አካባቢዎች የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት...

ሀገሬ ጀልባ ናት!! (ደመቀ ከበደ)
ጣና ዳር : 2003
ማዕበል በሚያላጋው – ሀይቅ የምትላወስ
ነፋሱ እንደገፋት – የምትንከላወስ
ከሞት የሚታደግ – ‹‹ካፒቴን›› የሌላት
የውሐ ላይ...

ዶናልድ ትራምፕ – ፍርሃት የወለደው መሪ! (ስዩም ተሾመ)
አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ በአግራሞት ተውጦ ደወለልኝና እንዲህ አለኝ፡ “ኧረ ጉድ…ሰውዬው አበደልህ!”። እኔም በሁኔታው ግራ ተጋብቼ “ማነው?…ምንድነው?”...

አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው? (ክንፉ አሰፋ)
ከአጭር ግዜ እረፍት በኋላ፣ EBC ላይ ብቅ ያለው “ቤቶች” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በክፍል185 እጅግ አስደምሞናል። ተመልካቹ ህዝብ...