>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በአዲስ አበባ ላይ የልዮ ተጠቃሚነት መብት ድንጋጌ ይዘት እና አንድምታው

መንበሩ ከመሃል አራዳ ወያኔዎች ስልጣን ላይ በቆዩባቸው አመታት ያጋጠማቸውን ፈተና ከሚወጡባቸው ስልቶ አንዱ፣ አዲስ አጀንዳ ፈጥሮ የፖለቲካ ተቃወሞውን...

ወለጋ እና ሌንሳ ጉዲና (ጸሐፊ፡-አፈንዲ ሙተቂ)

ከዚህ በፊት ስለወለጋ የሚያትት አነስተኛ ጽሑፍ በዚህ ግድግዳ ላይ ለጥፌ ነበር፡፡ ይሁንና ያቺ ጽሑፍ ለወለጋ ክብር የምትመጥን አልመሰለኝም፡፡ ብዙ...

“አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዛሬ ተነሳ”

EMF(4 aug 2017) በጥቂት የህወሃት ጋንግስተሮች የሚመራው ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው የመጀመሪያው አስቸኳይ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳቱን በሙሉ ድምጽ...

በዚህ አያያዙዋ ሃገሬ መቼም አትናፍቀኝም...

ሰሞኑን ሙሉቀን መለሰ ሃገሬ አትናፍቀኝም! አለ ተብሎ የብዙሃን መነጋገሪያ እና መዘባበቻ ሲሆን ባየው ይህን ልል ተገደድኩ:: በእውነት…. ስለ እውነት...

ኳስ እና የ”ቦይኮት” ፖለቲካ (ክንፉ አሰፋ)

በዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ እና የአውሮፓ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫሎች ላይ የቦይኮት (እቀባ)  ዘመቻዎች ተነስተው ነበር። የዘማቻዎቹን ውጤቶችም  አይተናቸዋል።...

ሐበሻ ማን ነው? (በፊሽ ቶክቻው)

  በጥንት ዘመን ምናልባት BBC በ DNA ጥናት አረጋግጨዋለሁ እንዳለው የዛሬ 3 ሺ አመት ገደማ ከአሁኗ ሌባንት/ሶሪያ አካባቢ(የመን አይደለም) ወደ ኢትዮጵያ...

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! [በኤርሚያስ ለገሰ]

በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፕሬሽን ( ሜቴክ) ሌብነት እና ዝርፊያ ብዙ ተብሏል። እድሜ ይስጠን...

የኢትኖግራፊ ጉዞ ወደ ጎጃም (ክፍል ሁለት) [ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ]

ጎጃምን ከሌሎች የቀድሞ ክፍለ ሀገሮቻችን ለየት የሚያደርገው ዙሪያውን በዐባይ ወንዝ የታጠረ መሆኑ ነው፡፡ ከጣና ሐይቅ በስተምዕራብ ራቅ ብሎ ካለው...