Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የተቃዋሚው መሪ ራይላ ኦዲንጋ የምርጫ ውጤቱን እንደማይቀበሉ ተናገሩ (ዮናስ ሃጎስ)
ጋዜጠኛውን ለፓርላማ የመረጠ ህዝብ
ይሄ ሰው መሐመድ ይባላል። ከተወሰኑ ዓመታት በፊት በዌስትጌት የናይሮቢ የገበያ ማዕከል ጥቃት በደረሰ ወቅት ሁኔታውን...

ጄኔራል ክንፈ ሊታሰሩ ይችላሉ የሚል ጭምጭምታ አይሏል! [ዋዜማ ሬዲዮ]
ጄኔራል ክንፈ ሊታሰሩ ይችላሉ የሚል ጭምጭምታ አይሏል!
– ከረፈደ የተጀመረው የኢህአዴግ የፀረ-ሙስና ዘመቻ የሜቴኩን ጄኔራል ክንፈ ዳኜን ሊነካ ይችላል...

የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የሥራ ማቆም አድማ (ዶይቼ ቬለ)
በባሕር ዳር ከተማ ከአንድ አመት በፊት በጸጥታ ኃይሎች የተገደሉ ተቃዋሚዎችን በመዘከር የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ። በዛሬው አድማ የመጓጓዣ አገልግሎት...

መረራ ጉዲናን ሳስታውስ (አፈንዲ ሙተቂ)
በ1988 የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ESLCE) እንደወሰድኩ ነው፡፡ ዕለቱ ከሚያዚያ ወር መአልት አንዱ መሆኑ ይታወሰኛል፡፡ በዚያች ዕለት የጀርመን ድምጽ...

ከእስር ቤት የተላከ ደብዳቤ
ከእስር ቤት የተላከ ደብዳቤ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው የሚገባ
ለእናት ሀገር ሲባል፣ ማን ይፈራል….!
1. እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ እስር ቤት)
2. ብርሃኑ...

‹‹ድሃ-ወርቅ-አይግዛ› (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)
‹ድኻ ወርቅ አይግዛ ከገዛም ይጥፋበት› ይላሉ የምንዳየ እናት አባዬ፡፡ ‹ምነው አባዬ ድኻ በመከራ የገዛውን ወርቅ እንዴት ይጥፋበት ይላሉ› ብለን ሞገትናቸው፡፡...

የቀንድ-አውጣ ኑሮ፡ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ወጣ፣ የፀረ-ሽብር ሕጉ መጣ!
ethiothinkthank
ላለፉት አስር ወራት በሀገሪቱ ላይ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በዛሬው ዕለት ተነስቷል። በእርግጥ መንግስት አዋጁ የተቀመጠለትን...