>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢትዮጲያ የማን ናት? መብቱ የዜጎች፣ ስልጣኑ የብሔሮች ነው!

ethiothinkthank.com “ኢትዮጲያ የማን ናት፡ የብሔሮች ወይስ የዜጎች?” በሚል ርዕስ ባወጣነው የመጀመሪያ ክፍል የኢህአዴግ መንግስት ባለፉት አስር አመታት ፍፁም...

የእያንዳንዳችን እጅ ለጋዜጠኛ ግርማየነህ ማሞ መዘርጋት አለበት

[በወንድወሰን ተክሉ] የጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን አገላለጽ የባልደረባችንን ያለበትን ጽልመታዊ ህይወትና የከበበውንም የጽልመት ደመና ቁልጭ አድርጎ...

እኔና እናንተ - የጋንግስተሮቹ የመንፈስ ልጆች (ወንድማገኝ ለማ)

አብሮ አደጌ ሳይሆን አብሮ አበዴ ነው። ሚዩዚክ ሜይደይ ቲያትር ስጀምር አብሮኝ በጥበብ አብዷል። የጥበብ መጀመሪያ ስካርፕ ማድረግ ፣ ሲጋራ ማጨስ ፣ በግድ...

ግምገማ በአሰባሳቢ ማንነት መጽሓፍ ላይ (መሓመድ ኢድሪስ)

ኢትዮጵያዊነት፤ አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት (ዩሱፍ ያሲን) ይህ ዛሬ ለመወያያነት ያቀረብኩትን የአቶ ዩሱፍ ያሲን ‘ኢትዮጵያዊነት፤ አሰባሳቢ...

የኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ባለውለታን እንታደገው (ሠሎሞን ለማ ገመቹ)

ጋዜጠኛ ግርማዬነህ ማሞ ለመርዳት ለምትሹ የጎ ፈንድ ሚ ሊንክ ይኸው… በኢትዮጵያ ነፃ ፐሬስ ለረጅም ዓመታት የሠራው ጋዜጠኛ ግርማዬነህ ማሞ፤ በደረሰበት...

የኬንያ ምርጫ ለቀሪው የአፍሪካ ሐገሮች ምሳሌ መሆን በሚችልበት ሁኔታ ተጠናቅቋል (ዮናስ ሃጎስ)

አሁን ከመሸ በ KTN ቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ ቀርቦ የምርጫ ቦርድ ማጭበርበሩንና በፎርም 34A ውጤት መሰረት አሸናፊ መሆኑን የገለፀው የተቃዋሚዎች መሪ ራይላ...

የፍቅር እስከ መቃብር - ፍቅር (ጥበቡ በለጠ)

የዛሬ ፅሁፌን እንዳዘጋጅ የገፋፉኝ ሁለት ነገሮች ናቸው፡፡ አንደኛው በፍቅር እስከ መቃብር ላይ ተመርኩዞ የተሠራው የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ሲሆን፤ ሁለተኛው...

እንዲህማ ነው እንጂ መማርi (ዳንኤል ክብረት)

የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት  ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው...