Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የልጅነት ትዝታችን የነበሩት አባባ ተስፋዬ አረፉ (ዘመድኩን በቀለ)
[ ከ1916 – 2009 ]
ነፍስ ይማር
ይሄ ጦማር የሚገባው እንደእኔ ላሉና እግራቸውን ታጥበው የአባባ ተስፋዬን ” የልጆች ክፍለ ጊዜን ” ጥበቃ...

ወያኔዎች በአርበኞች የደረሰባቸውን ሽንፈት እንዲህ ገመገሙ.... (ነፃነት ሚዲያ)
በባህርዳር የተደረገው የጥምር አመራሮች ስብሰባ ያለ ስምምነት ተበተነ። በአማራ ክልል እና በቢንሻንጉል ክልል የሚንቀሳቀሱትን የአርበኞች ግንቦ ፯...

በኬንያው የ2017 ምርጫ የየትኛው ሐገር ስደተኞች ይበልጥ ለአደጋ ተጋላጭ ናቸው? (ዮናስ ሃጎስ)
በኬንያው የ2017 ምርጫ ላይ ሁለት ከተነሳ ከስደተኞች ውስጥ የየትኛው ሐገር ስደተኞች ይበልጥ ለአደጋ ተጋላጭ ናቸው?
የኬንያ ምርጫ ከዛሬ 01/08/2017 ወዲህ...

የኢትዮጵያ ህዝብ የትምህርት አባት አባባ ተስፋዬ አረፉ
”ልጆች የዛሬ አበባዎች
የነገ ፍሬዎች..
ደህና ዋላችሁ ልጆች..
ጎበዞች!…አሁን ልጆች….” እያሉ ከቴሌቪዝን መስኮት ስር ያስቀመጡንና ‘ትክ’...

ከድሉ ባሻገር! (ዘውድአለም ታደሰ)
(ለሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
ማስታወሻ ትሆን ዘንድ የተፃፈች)
አላጋጩ አይኔ፣
ከታሪክ ገፅ ላይ ስላቅ እያሰሰ
ፌዘኛው መዳፌ፣
ከትናንት ድርሳን ላይ አሽሙር...

"በርባንን ፍታልን!" (አንዷለም ቡከቶ)
የብአዴኑ ሰው በቲቪ ብቅ ብለው ከዚህ በኋላ ቆሮሶ እንጂ አምባዛ እንደማንበላ ቁርጣችንን ነግረውናል፡፡ለትላልቆቹ አሳዎች ያለሃሳብ እንዲዋኙ የማረጋገጫ...

ግብር በአምባገነን አገዛዝ (ታደሰ ብሩ ከርሴሞ)
ስለ አምባገነን አገዛዝና ግብር ሲነሳ መጥቀስ የምወደው የእውቁ ኢኮኖክስ ማንኩር ኦልሰን Dictatorship, Democracy, and Development ነው። ከዚህ ጽሁፍ በዛ አድርጌ ልጥቀስ።
ዘላን...

ከኮሎኔል መንግሥቱ ውጭ ሁሉም ሌባ...... (ኤርሚያስ ቶኩማ)
ከሃይለስላሴ ጀምሮ እስከህወሃት ድረስ ባሉት 3 ስርአቶች ውስጥ በሙስና ያልተዘፈቀ መሪ ቢኖር ኮሎኔል መንግሥቱ ብቻ ነው።ኃይለሥላሴ የወሎ ህዝብ በረሃብ...