Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ዋን ኔሽን አንደር ጋድ” ኬንያ
የኬንያን ምርጫ ቅስቀሳ በቴሌቪዥን እየተከታተልኩ ነው። የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ከነዋሪዎች እና ከህጻናት ጋር እየደነሰ እና እየተጫዎተ ‘እኔን ምረጡኝ’...

ህውሃት እስካለ ድረስ የሙስና ድርና ማጉ ተስማምቶ ይኖራል
ቬሮኒካ መላኩ
የአባይ ፀሃዬ ሚስት የነበረችው ሳሌም ከበደ በሙስና ተያዘች ይባላል እውነት ነው ብዬ የሚከተለውን ልበል ።
እውነት ከሆነ አባይ ፀሃዬ...

በብዕር ስም የሚንቀሳቀሱ አክቲቪስቶቹን ማን ነዉ እያሲያዛቸዉ ያለዉ? (ሸንቁጥ አየለ)
ሰሞኑን የአማራ አክቲቪስቶች በወያኔ መጠለፋቸዉን አንዳንድ ወንድሞች እዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፈዉ አነበብኩ:: የመረጃዉ አስገራሚነት ደግሞ አንዳንዶቹ...

የኢትኖግራፊ ጉዞ ወደ ጎጃም (ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)
ያ በእውቀቱ ስዩም የሚሉት ጎጃሜ ብላቴና አምናና ዘንድሮ የኛዋን ኦሮሚያን በብዕር መነካካቱን አብዝቷል፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ “ይሄ ልጅ ለምን አያርፍልንም?...

ነገሪ ሌንጮ፣ አቦይ ስብሃት በሙስና መታሰራቸውን ይንገሩን (ክንፉ አሰፋ)
የነጋዴዎች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ገዥው ፓርቲ ከየአቅጣጫው በመወጠሩ – የችግሩን ትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር አለበት። የተለመደ የፉገራ ካርዳቸውን...

ሕወሃት "ትጠብ-ኪስ" ነው! ''ትጠብ-ኪስ'' ግን ምንድነው? (ስዩም ተሾመ)
የኢህአዴግ መንግስት ላለፉት 10ና 15 አመታት የአፈፃፀም ግምገማ ባደረገ ቁጥር ወይም እንደ ባለፈው አመት አጣዳፊ የሆነ ፖለቲካዊ ቀውስ ባጋጠመው ቁጥር...

ከእስር “ተፈተዋል” የተባሉ የቀድሞ እስረኞች የት ናቸው? [ማህሌት ፋንታውን -ዞን 9]
ባላቸው የፖለቲካ አመለካከት ብቻ የፈጠራ ክስ ተመስርቶባቸው በነፃ ወይም ክሳቸው ተቋርጦ ወይም የተፈረደባቸውን ጨርሰው የሚወጡ የቀድሞ እስረኞችን...