Archive: Amharic Subscribe to Amharic

መስከረም ሳይጠባ እያንዣበበ ያለው አደጋ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
በኦሮሚፋ የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች ወይስ በሁሉም የመዲናይቱ ትምህርት ቤቶች ኦሮምኛ ማስተማር? ምን እየተደገሰ ነው?
” በአፋን ኦሮሞ አማካኝቶ...

በባለሀብቱ እና ብዙኃኑ መሐል የጥቅም ግጭት ተፈጥሯል? (በፍቃዱ ኃይሉ)
(ውይይት ቁ.13)
ኢትዮጵያን ለሥራ ጉዳይ የሚጎበኙ የውጭ ጋዜጠኞች ከባለሀብቶች ጋር ሲነጋገሩ ስለዴሞክራሲ የሚሰሙት ሁሌም ተመሳሳይ መልስ አለ፤ “ኢትዮጵያ...

ስለ 40/60 ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ (አስራት አብርሃም)
አንድ ተረት አለ፣ ሁለት ድመቶች ባገኙት ስጋ እኩል መካፈል አቅቷቸው ሲጨቃጨቁ አንድ ቀበሮ ይመጣና እኔ ላካፍላችሁ ይላቸዋል። ድመቶቹ እሺ ብለው በሀሳቡ...

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴና የአፍሪካ አንድነት (ሔኖክ ያሬድ)
‹‹ሐምሌ ሐምሌ ሐምሌ 16 ተወለደ ጠቅል›› ከ42 ዓመታት በፊት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ልደት አስመልክቶ የሚዜም ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት...

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቆይታ
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ – የመካከለኛው ኢትዮጵያ ታሪክ, የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄና ህገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ላይ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ የሰጡት...

የግብሩ አመጽ - የፍጻሜው ጦርነት (ክንፉ አሰፋ)
የአስቸኳይ (የአፈና) ግዜ አዋጁ ገና አልተነሳም። በአዲሱ የግብር ትመና ሳብያ ከዳር እስከዳር የተነሳው ሕዝባዊ አድማ እና አመጽ ግን አዋጁን...

ልዕልት የሺመቤት ዓሊ ጋምጩ እጅግ ብዙ የተነገረላቸው ንጉሠ ነገሥት እናት ምንም ያልታወሱ የወሎ ልዕልት
በይኼይስ ምትኩ ኃይሌ
በየትኛውም ዘመን የሚነግሡ ነገሥታት ታሪክና ገድል ጠንካራና ደካማ ጎኖች በወቅቱ በነበሩት የታሪክ ጸሐፊዎች ተሰናድተው ለትውልድ...