>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አንድም ሦስቱም መረራ (በዘላለም ክብረት)

አፍሪካ ከበደ ገና በአስራዎቹ የዕድሜ መጨረሻ ላይ ያለ ወጣት ነው፡፡ በጣም ተስፈኛ ነው፡፡ ሁሌም ለውጥ እንደሚመጣ መናገር ይወዳል፡፡ ለምን ስሙ ‹አፍሪካ›...

“ይማሯል እንደ አካልዬ! ይዋጉዋል እንደ ገብርዬ!” (ኦርዮን ወ/ዳዊት)

  ይህን የተናገሩት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ናቸው፡፡ በዘመናቸው የነበሩ ካህናትና የእስልምና መሪዎች “እኔ እበልጣለሁ ሊቁም እኔ ነኝ” እየተባባሉ...

ሆድ ካገር አይሰፋም (ሳምሶን አስፋው-ቋጠሮ)

ድሮ! ድሮ! ያኔ – አበው ሲተርቱ፤ አበባ ወግ ቀስመው – ማር ነገር ሲያመርቱ፤ ሆድ ካገር ይሰፋል! – ይሉ ነበር አሉ፤ በትዝብተ-ህይወት – ቁምነገር ሲኩሉ፤ የታገሱት...

ኢህአዴግ እና ፀጉራም ውሻ አንድ ናቸው!

እውነት ለዕውቀት ብቻ ተገዢ ነው! ኢህአዴግ እና ፀጉራም ውሻ አንድ ናቸው!  (ስዩም ተሾመ) በአንድ ወቅት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ኃላፊ የነበረ...

የአቅም በላይ ግብር ጭማሪው ጋር ተያይዞ የህዝብ ተቋውሞ ምን ላይ ደርሷል? (ጃዋር መሃመድ)

የወደፊት አቅጣጫውስ ምን መምሰል አለበት? መንግስት በህዝብ ላይ የጫነው የአቅም በላይ ግብር ጉዳይ ነገር መቀስቀስ ከጀመረ ይኽው ሁለት ሳምንት አልፎታል::...

እርቅ ትርጉም የሚኖረው ህዋሃትን የሚፈታተን ኢትዮጵያዊነትን....

እርቅ ትርጉም የሚኖረው ህዋሃትን የሚፈታተን ኢትዮጵያዊነትን የተጎናጸፈ ተቋሞች፣ እንደ ጦር ሰራዊት፣ እንደኢሳት እና ሌሎችም ሚድያዎች፣ ስናቋቁም...

ለእቴጌይቱ ሀውልት

“አዲስ አበባ የሴት ሀውልት የላትም አዲስ አበባ ለመሥራቿ እቴጌ ጣይቱ ሀውልት ልታቆም ይገባል!” LTV እንሂድ ከመቲ ጋር *** ታሪክ አዲስ ፡ አበባ ፡...

ወያኔ በአሜሪካ ያልተሳካለትን የስፖርት ፌዴሬሽን ጠለፋ ፕሮጀክት በአውሮፓ ለማሳካት እየተሟሟተ ነው!