Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሕሊና ዳኝነት እና ቀጣዩ ፈተና (ኤርሚያስ ለገሰ)
ክፍል አንድ
“ችግሩ ካልተፈታ የአማራ ህዝብ እና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቅልን እናደርጋለን!” ይሄን የተናገረው የብአዴን ካባ ለብሶ አማራ ክልል...

አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ትፈነዳለች! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
እንደ ብሂላችን ጥሩ መመኘት ጥሩ ነበር፡፡ ግን ጥሩ ስለተመኙ ብቻ ሁሌ ጥሩ ይገኛል ማለት አይደለም፡፡ ታዲያንም አስገዳጅ ሁኔታ ሲፈጠር እውነቱን ተናግሮ...

የአንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ የአቶ ነጋሽ ገብረ ማርያም ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ
1918 – 2009 ዓ.ም
በጥበቡ በለጠ
በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው የዩኒቨርስቲ ምሩቅ የሚባሉትና በሙያቸው በርካታ ጉዳዮችን ያበረከቱት...

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ፕሮጀክት ሪፖርት
የኢትዮጵያ መንግስት ‹የጸረ-ሽብር ግብረ-ኃይል› በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል 2008 ዓ.ም ሐምሌ ወር መግቢያ ላይ በጎንደር በነበሩ የወልቃይት አማራ...

‹‹እምነት አይሸጥም!›› (ጎሳዬ ተስፋዬ) :- ይድረስ ለኢትዮጵያውያን
‹‹እምነት አይሸጥም!››
– ጎሳዬ ተስፋዬ
ይድረስ ለኢትዮጵያውያን
በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ የስራዬ አድናቂዎች በሙሉ...

ከባዶ ጣሳ ወደ ተቀደደ ጣሳ – አዲስ አበባ ወደ ፊንፊኔ! (ታሪኩ አባዳማ)
የብሔር/ብሔረሰቦች መብት ይከበር ብሎ የተነሳው ኮምኒስታዊ የተማሪ እንቅስቃሴ በትግራይ በኩል ብሔረሰባዊ የትጥቅ ትግሉን በተሳካ ሁኔታ ካገባደደ...