Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በውስጥ መሥመር ከታማኝ ሰው የደረሰኝ ዜና [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]
(በውስጥ መሥመር ከታማኝ ሰው የደረሰኝ ዜና /ከእስር ቤት የተላከ/)
“ሳይከሰሱ የታሰሩት ሁለት ጋዜጠኞች እና አንድ ፖለቲከኛ ድንገት በተጠራ ስብሰባ ላይ...

አድማሱ “ዛፍ” በቆረጠበት ጊዜ - (የዩኒቨርሲቲው ሥነ ውበታዊ ክስመት) [ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ]
“እና – እንደኔና እንዳንቺው የውበት ዐይኑ የታወረ፣
እግረ ኅሊናው የከረረ፤
ባሕረ ሐሳቡን ያልታደለ፣
የውበት ዐይኑ የሰለለ፣
ሰማይ ጨለማ ነው እንጂ...

ሁለት ፕሮፌሰሮች፡– ፍቅሬ ቶሎሳና ጌታቸው ኃይሌ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
በአንድ ሰኮንድ ውስጥ ስንት ነገሮች ስንት ሁኔታዎች ይታያሉ?፣ ስንት ድርጊቶች፣ ስንት ሥራዎች ይፈጸማሉ? ስንት ሰዎች ይሞታሉ? ስንት ሰዎች ይወለዳሉ?...

ነገረ-ቴዲ አፍሮ [ኢ.ሚ.ፎ]
ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ሲባረሩ የልጅነት ጓደኞቻችንን አቅፈን እቃቸውን አብረን አሻሽጠን አልቅሰናል:: ያኔ ላቅመ ፖለቲካ ላልደርሰነው ለብዙወቻችን...

ምጧ የተራዘመባት- ኢትዮጵያ! [ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ]
ሀገረ ኢትዮጵያ፡- ከአገዛዝ፣ አገዛዝ ስትሻገር በጭቆና በትር ተቀጥቅጣ፤ ስትማቅቅ በርካታ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ የህዝቦቿ መከራም ቅርፁን እየቀያየረ፤...

ታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ [ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ]
ከሰሞኑ የፖለቲካችን የስበት ማእከል ታሪክ እና የታሪክ ባለሙያዎች ሆነዋል።ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ የተባሉ የታሪክ ምሁር ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ...

የጎሳ ፖለቲካና የኢሳት ፈተና! [ከአንተነህ መርዕድ]
ከደርግ መውደቅ ማግስት የህዝብን ብሶትና የእለት ተእለት ውሎውን የሚዳስሱ በርካታ ጋዜጦችና መፅሄቶችን ከዳር ዳር ባይዳረሱም በአዲስ አበባና በትልልቅ...