Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዜግነትና የስደተኞች መብትና ግዴታ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ስደተኞች ወደኢትዮጵያ የሚልኩት ጠገራ ብር ብዙ እንደሆነ አውቃለሁ፤ አንዳንድ ስደተኞች ለእንደኔ ያለ ወገኖቻቸው በብዙ መንገድ እርዳታ እንደሚያበረክቱ...

ሐተታ አድዋ [በዕውቀቱ ስዩም]
የአድዋ ድልን ከድንበር ሉአላዊነት ጋር አያይዞ መተንተን የተለመደ ነው፡፡ ድሉ አነሠ በዛ የሚለው ጭቅጭቅ ከዚህ መሠረት ይፈልቃል፡፡ በኔ ግምት የአድዋ...

የሳምንቴ ትዝብትና ትንግርት! [አስፋ ጫቦ]
Corpus Chirsti ,Texas USA
አሜሪካ ዛሬም በሁለንተናው ግምባር ቀደም ነኝ ስለምትል(“ያማ ያለፈ ወሬ ነው! የሚሉ ሞልተዋል) በፕሬዚዳንቱ፤ በዶናል ትራምፕ፤ ልጀመር።”የኔ...

በኢትዮጵያዊነት ላይ የተቃጣው ጦርነትና የአርበኞች ግንቦት 7 ትግል [ነዓምን ዘለቀ]
ራሱን ህዝባዊ ወይኔ ሃርነት ትግራይ በማለት በሚጠራው የጸረ-ኢትዮጵያ መሰሪዎች አምባገነናዊ አገዛዝ ላለፉት ሃያ አምስት አመታት የዘለቀ ስቃይ...

ጠመንጃ ያንቀጠቀጠ ሐሳብ! [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]
“ተራሮችን በጠመንጃ አንቀጥቅጫለሁ” የሚለው ‘ገዢው’ ፓርቲ፣ ለብዕር ግን ይንቀጠቀጣል። የአቶ መለስ (solo) አመራር እና የአቶ ኃይለማርያም የቡድን...