>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሲራጅ ፈጌሳ መግለጫና የሃይለምርያም ደሳለኝ 84% “ድጋፍ” ቀልድ ዋነኛ መልዕክት ምንድነው? (አበጋዝ ወንድሙ)

Atronos with Professor Haile Larebo ሚኒሊክ ባይሞቱ ኖሮ የባህር መውጫ እናገኝ ነበር፡፡ [ርዕዮት]

የሕይወት ዋጋ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]

በ2009 ዓ.ም. ቆሼ የሚባል ሰፈር ወይም መንደር ተፈጠረ፤ ቆሼ ማለት ቆሻሻን ማቆላመጫ ነው፤ ቆሻሽዬ ማለት ነው፤ ቆሼ የቆሻሻ ተራራ ነው፤ በዚያ የቆሻሻ ተራራ...

ዶ/ር መራራ ጉዲና እና እስክንድር በችሎት...[ነገረ-ኢትዮጵያ]

”ህዝባዊ እንቢተኝነት በየትኛውም ሀገር እንደ ሽብር ተቆጥሮ አያውቅም” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ”መንግስት ባልታጠቁ ዜጎች ላይ ያልተመጣጠነ...

ቪኦኤ ከሰዓታት በፊት [በጋዜጠኛ ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን]

ኢዩኤል ባዬ የ7 አመት ልጅ ነው። በቆሼ በተፈጠረው አደጋ የተነሳ ጉዳት ደርሶበት አለርት ሆስፒታል ይገኛል።ከ #VOA ፅዮን ግርማ በስልክ አነጋገረችው። ~...

ታሪክህ ባጭሩ "ቆሼ ላይ ትወለዳለህ፤ ቆሼ ላይ ታድጋለህ፤ ቆሼ ላይ ትሞታለህ" (አጥናፍ ብርሃኔ)

ቀን ጥሎህ ቆሻሻ ከሚምስ ትወለዳለህ፤ ቆሻሻ ላይ ዳዴ እያልክ ያገኘኸውን ወደ አፍህ እየከተትክ እድሜህ ለትምህርት ይደርሳል፤ እናትህ ቆሼ ጭራ ያገኘችውን...

የማህበረሰብ ጠንቅነት ዝንባሌን እንዴት ማወቅና መጠንቀቅ እንችላለን? [ የነገሰው - ትርጉም በአማኑዔል]

ላለፉት በርካታ አመታት  እኛ በውጭና በሀገር ዉስጥ  የምንገኝ  ኢትዮጵያውያንና ትዉልደ  ኢትዮጵያውያን  በኢትዮጵያውያ ዉስጥ የተሻለ መንግሥታዊ...

ይኸኛው ሳምንት! [አስፋ ጫቦ]

የማይዘጋ በር ባለፈው ሳምንት”የሳምንቴ ትዝብትና ትንግርት! የሚል ጽፌ ነበር። መዝጊያው ላይ ‘የተሻለ ሳምንት ይጠብቀን!” ብዬ ነበር። አሁንም መጠበቅ...