Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! [ክንፉ አሰፋ]
“ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር...

‹‹ኢሕአዴግ የሚመክሩት ሳይሆን፣ የሚመከርበት ድርጅት ነው›› (ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)
‹‹ኢሕአዴግ የሚመክሩት ሳይሆን፣ የሚመከርበት ድርጅት ነው››
‹‹ድርድሩ ለፈረንጆች ዕይታ የሚካሄድ ነው››
(የሐበሻ ወግ መጽሔት ቅፅ 1 ቁጥር 19፣...

በሜልበርን የአርበኞች ግንቦት 7 ድጋፍ ስብሰባ በድምቀት ተከናውኖ በስኬት ተጠናቀቀ
የቋጠሮ ገጽ ሪፖርተር
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር አባል የሆኑት አቶ አፍሬም ማዴቦ በክብር እንግድነት በተገኙበት የተከናወነው የድጋፍ...

አሳሪና ገራፊዎቻችን ማናቸው? [ዋዜማ ራዲዮ]
ዋዜማ ራዲዮ– አምባገነን ስርዓት ከሚታወቅባቸው መለያዎቹ አንዱ በዜጎች ላይ የሚፈፅመው ግፍና አፈና ነው። አሁን ዘመኑ መረጃ በቀላሉ የሚንሸራሸርበት...