Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ይደንቃል የመሰብሰብ አባዜ! [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ዕደሜ-ልኬን እሰበስባለሁ፤ የምሰበስበውን ማስቀመጫ እገዛለሁ፤እሰበስባለሁ፤ የሚደንቀው ነገር ዛሬም መሰብሰብ አላቆምሁም!
አሁን ከጥቂት ቀኖች በፊት...

የዳንኤልና የኤልያስ አንድ መቶ ሀምሣ ቀናቶች (ዳንኤል ሺበሺ)
የ150 የግፍ ቀናት ትውስታ
ቀደም ሲል በተከሰስኩበት ክስ በግፍ ለ2አመታት ያህል በማእከላዊ ፣በቂሊንጦ ፣በቃሊቲ ከሴቶች ዞን በስተቀር በሁሉም ዞኖችና...

የማለዳው ወግ...በትንሳኤው ዋዜማ የልጅ አዋቂው አቀንቃኝ ብርቱ ምክር ! [ነቢዩ ሲራክ]
* ቢጎል እንደራው ከሞሰቡ እናት በሌላ ይቀየራል ወይም ? ”
* “ባልፍም ኖሬ ፣ ስል እናት ምድሬ ፣ እሷ ናት ክብሬ ፣ ኸረ እኔስ ሀገሬ“
* በርቱው የጥበብ...

“ሃይል በሚሰጥ በፈጣሪ ሁሉን እችላለሁ” (ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ)
“”እኔና ዳንኤል ሺበሺ ባለቤት አልባ የግፍ እስረኞች ሆነናል። ታስረንም በምንገኝበት ቦሌ ፖሊስ መምሪያ የእናንተ ጉዳይ ከአቅሜ በላይ ነው፤ እናንተን...

ከ ተ ከ ዜ ወ ዲ ህ [መስፍን ማሞ ተሰማ]
ከተከዜ ወዲህ ፤ አህያ አለቀሰ
ባያቶቹ ጀርባ ፤ ባባቶቹ ጉልበት
በልጆቹ ስቃይ ፤ ባቆማት ኢትዮጵያ
ባቀናት ቀዬ ላይ . . .
ደደቢትን አልፎ ተከዜን ሲሻገር
የምዕተ...