Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጋሼ አሰፋን “ያገኘነውም፣ ያጣነውም አብረን ነው” እንላለን
ዋዜማ ሬዲዮ
ታዋቂው ጸሐፊ እና የአደባባይ ሰው(ጋሼ)አሰፋ ጫቦ አረፈ። ጋሼ አሰፋ ያረፈው ትናንት እሑድ ሚያዝያ 15 ቀን 2009 ዓም፣ በስደት በሚኖርባት...

በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጠ [Ethiopia Nege]
/Ethiopia Nege News/፦ ለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መኖሪያውን በአሜሪካን ሃገር በስደት ስላደረገው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬ ሀይል የተቀላቀለበት ምላሽ...

የእግዚአብሔር መልእክት በነቢዩ ኢሳይያስ በኩል [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
‹‹ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደአለላ ብትሆን እንደአመዳይ ትጸዳለች እንደደምም ብትቀላ እንደባዘቶ ትጠራለች፤ እሺ ብትሉ ለእኔም...

የቴዲ አፍሮ ዜማ ገምጋሚዎች ሲገመገሙ! [አዜብ ጌታቸው]
ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ!
በቅድሚያ ይህን አስተያየት የምሰጠው የቴዲ አፍሮ ቲፎዞ ሆኜ እንዳልሆነ ያዙልኝ። በእርግጥ ከቴዲ አፍሮ ዘፈኖች ሁሉንም...

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይና ዋልድባ ገዳም [ገብረመድህን አርአያ]
የዋልድባ ገዳም በህዋሓት መሪዎች በዓይነ ቁራኛ የወደቀው ገና ትገሉ እንደተጀመረ ነው። የዋልድባ ገዳም የህወሓት መሪዎች እንዲወድም ሃሳብ ያቀረቡት...