Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአዲሱ ዘመነ መሳፍንት አክቲቪስቶች [በልጅግ ዓሊ]
መነገር ያለበት ቁጥር 11
እኔ ምን አገባኝ – የምትሉት ሃረግ
እሱ ነው ያረዳት – ሃገሬን እንደ በግ
የምትለው ግጥም – ልጽፍ አሰብኩና
ምንአገባኝ ብዬ...

ኢትዮጵያና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላሯ [በእስክንድር ነጋ]
”እስክንድርዋ ከመታሰሩ 4 ወር በፊት የለቀቃት ፅሁፍ ነች። ፅሀፏ እንደአዲስ ትጣፍጣለች ። ልጋብዛችሁ!!) የእስክንድር ነጋ ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም...

ዳግማዊ ኦሮማይ [ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ]
ለበዓሉ ግርማ ሞት ምክንያት የኾነው፣ ‹‹ኦሮማይ››በሚል ርእስየጻፈው መጽሐፍ እንደ ኾነ ይታወቃል፡፡እንደ እርሱ አተረጓጎም፣ ኦሮማይ ማለት አለቀ፣...

የጨንቻ ዝግባ ስንብት [ታሪኩ ደሳለኝ]
ማርከሻው ጥበሉ!
እንደጠፋ ቀረ …? እንደተሰወረ??!
ጋሽ አሰፋ ጫቦ በትዝታው ፈለግ መፅሀፋችው ይህን ሲሉን ምናልባት እንዲህ እያሉን ይሆናል አላለሁ ፣
ኢትዮጲያዬ...

አሰፋ ጫቦን ብርብር ማሪያም አሳርፉት !!!
ዲልባቶ ደጎዬ ዋቆ
” ሁላችንም ተፈጥሮ ያዘጋጀልን ባቡር ተሳፋሪዎች ነን። መውረጃ ጣቢያችንን ነው የማናውቀው። በስደት ባይሆን ጥሩ ነበር ። ”...