Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ተቋማዊ የሰብኣዊ መብቶች ጥሰትን ለማስቆም ምን ይደረግ? [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]
አንዳንዴ፣ መንግሥትን በሰብኣዊ መብቶች ጥሰቱ የምንወቅሰው ሰዎች እኛ እራሳችን እንዴት እንደምናስከብረው የምናውቅ አይመስለኝም። ታሪካችን እንደሚያረዳን...

ጻዕረ ሞትና [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
አንደኛ፣ ገና በልጅነቴ አሥር ዓመት ግድም ሲሆነኝ አንድ በድቀድቂት ከእንጦጦ ወደታች የሚወርድ ኢጣልያዊና እኔ ተጋጠምን፤ እሱ በዚያ በጥቁር ድንጋይ...

ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ)
ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ፡- ባንኪ ሙን
በአፍሪካ ህብረት የአሜሪካ አምባሳደር ፡-
በአንድ ሉአላዊ ሀገር ውስጥ፣ ሕዝብና መንግሥት የሚግባቡበት...

የእኛ ፖለቲካ [ምንሊክ ሳልሳዊ]
በወያኔ ላይ የምናሰማው ጩኸትና ተቃውሞ እየተላተመ በመመለስ ዲያስፖራውን ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ለፖለቲካ እብደት ከመዳረጉም በላይ ወያኔ በቀደደው የጎሳ...

ግራ አጋቢዎቹ የቂሊንጦ ቃጠሎን የተከተሉ ክሶች [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]
በነሐሴ 2008 የቂሊንጦ እስር ቤት ባልታወቀ ምክንያት በእሳት ከተቃጠለ በኋላ መንግሥት 23 ሰዊች ሞተዋል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ፕሮጀክት ደግሞ...

ወልቃይት ጠገዴና የወያኔ የልጅ ልጆች (ዩሐንስ ደሳለኝ - ከጀርመን)
ቀድሞ በምሰራበት የአዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ አሉ የሚባሉ ቱባ ቱባ የውያኔ ባለስልጣኖች ለመዝናናት ይመጡ ነበር። እናም ባለፈው አስራምስት ቀናት በተለያዩ...