Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ሰምሃር መለስ የገባት መተካካት - ተቃዋሚዎች ያልገባቸው መታደስ! [ክንፉ አሰፋ]
የአፈና ግዜ አዋጁን ተከትሎ፤ የሕወሃቱ ፋና ብሮድካስቲንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተናገደው “የውይይት መድረክ” አዳዲስ ኩምክናዎችን ይዟል።...
ዓለምአቀፍ ማስጠንቀቂያ፤ ለምዕራባውያን ፖሊስ አውጪዎች፤ ለጋሽ አገራትና ባለጉዳዮች! [ኦባንግ ሜቶ የአኢጋን ዋና ዳይሬክተር]
በህወሃት/ኢህአዴግ ላይ የከረረ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል!!
ዘረኛ የአፓርታይድ ሥርዓት የሚያራምደው የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ...
ደንቁሩ በአዋጅ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
እግዚአብሔር ዓይንን ፈጠረና እዩበት አለ፤
እግዚአብሔር ጆሮን ፈጠረና ስሙበት አለ፤
እግዚአብሔር አእምሮን ፈጠረና አስቡበት አለ፤
እግዚአብሔር አንደበትን...
የጁነይዲን ሳዶ 4 ውሸቶች [ኤርሚያስ ቶኩማ]
አንድ ወዳጀ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጁነይዲን ሳዶ ኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ከሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ እንዳለው ነገሮኝ ቃለመጠየቁን ተከታተልኩት።...
