>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በመታሰሬ አልገረመኝም! [ኣብርሃ ደስታ]

ፌስቡኬን እንደከፈትኩ “ኢህአዴግ እንደገና እንዳያስርህ ረጋ በል” የሚል የወዳጅ ምክር አገኘሁ። አልገረመኝም። ምክንያቱም ወዳጄ አዲስ ነገር...

ክብደትን የመቀነስ ጥበብ ፤ ካስተናጋጁማስታወሻ የተቀነጨበ [በ.ሥ]

ያኔ ባቡር ሳይወጠን- የሃያ ሁለት ማዞርያ አየር ባስመረት ሽሮ ሳይታጠን -ዓባይን የደፈረው መሪ(ሆስኒሙባረክ)ሳይከነበል-ታምራት ገለታ ቃሊቲን ሳይዳበል-...

የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ዝግጅት በሆላንድ - የፈደሬሽኑ እና የሆላንድ ካር ባለቤት የአቶ ታደሰ ተሰማ ፍጥጫ

ክንፉ ኣሰፋ 14ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት በነገው እለት በደመቀ በሆላንድ ይከፈታል:: ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከኢትዮጵያ የሚመጡ...

ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ በታሪክ ጥናቶቻቸው ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ

ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ “ስለ ኦሮሞና አማራ ትክክለኛ የዘር ምንጭ” ያብራራሉ!! • ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር፣ የአንድ አባትና እናት ልጆች ነው • አዳም የተፈጠረው...

ጄኔራል ጻድቃን፤ አይቴ ሀሎክ? አንተኑ ነግድ ለኢትዮጵያ [ከይኄይስ እውነቱ]

ኢሳት ፮ኛ ዓመት ኣውስትራሊያ - ሲድኒ፤ ከጋዜጠኛ ሲሳይ ኣጌና ጋር

የ 'ወንድ በር' ለነጻድቃን! እንዴት? [ክፍሉ ሁሴን]

የጻድቃንን ስንክሳር criss cross እያደረኩም ቢሆን ያነበብኩት ከማልጠብቃቸው ወገኖች ይልቁንም አስተያያታቸውን፣ ብሎም ትንተናቸውን ከማከብርላቸው ወዳጆቼ...

ኢህአዴግ ወጣት ሀብታሙ አያሌው'ን ለመግደል ስለ ማሴሩ ሌላ ምን ማሰረጃ ማቅረብ ያስፈልጋል??

ዳንኤል ሺበሺ ለማስታወስ ያህል (በእሥር ቤት):- 1ኛ. ማዕከላዊ በነበረበት ህክምና ተከለከለ፤ 2ኛ. ቂሊንጦም ተመሳሳይ እርምጃ ተወሰደበት፤ 3ኛ. ከዘዉዲቱ...