Archive: Amharic Subscribe to Amharic

መጽሐፍ ''የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ''[በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ፤ በቅርብ ቀን]
“የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” የተሰኘው የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ድንቅ መጽሐፍ ከሰሞኑ ገበያ ላይ ይውላል!

የኢትዮጵያ ሕዝብ ተባበሩ፤ የታሪክ ግዴታችሁን ተወጡ እያለን ነው! [ሸንጎ]
ኢትዮጵያውያን ከባላባታዊ አገዛዝ ተላቀው የነፃነት አየር ለመተንፈስ ሲዘጋጁ ወታደራዊ መንግሥት ሥልጣኑን ከሕዝብ ቀምቶ በሀገራችን ታሪክ ታይቶ...

አሜሪካንን እያሳደዳት ካለው ጣረ ሞት ተጠንቀቁ! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
የትራምፕ ጣረ ሞት አሜሪካንን በማሳደድ ላይ ይገኛል፡፡
ሁለት እምነተ ቢስ ፖሊሶች ሁለት አፍሪካ አሜሪካዊ ዜጎችን ከገደሉ...

የዴሞከራሲና የሰብዓዊ መብት ጥያቄን በጠብ¬መንጃ አፈሙዝ ማቆም አይቻልም
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ፣ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፡፡...

እቅጭ እቅጯን እናውራ? [ዮና ቢር]
የዘንድሮ ሁለት ተቃውሞዎች ምን ይነግሩናል?
ዘንድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ታላላቅ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተከስተዋል።
– የመጀመሪያው ተቃውሞ ለወራት...

የጎንደር ሕዝባዊ አመጽ ....[Hiber Radio]
Hiber Radio: የጎንደር ሕዝባዊ አመጽን ለማፈን ተጨማሪ ጦር በከተማዋ ገብቷል፣እጄን ለወያኔ አልሰጥም ያሉት የኮ/ል ደመቀ መጨረሻ አልታወቀም፣የአማራ ልዩ...

ደቡብ ሱዳን፤ ነፃነትና ጦርነት ጁባ ላይ [ነጋሽ መሐመድ]
ባንዲራ ሲሰቀል፤ ሲጨፈር-ሲቦረቅ አንጋፋዉ የአማፂያን መሪ ያሉ-ያደረጉት እዉን ሆነ አስኝቶ ነበር። ዳር ግን አልዘለቀም።በጦርነት የኖረችዉ ግዛት ነፃ...