>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ! … ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት! [ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፣ ቤልጂየም]

ኢትዮጵያ ዛሬ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ የወያኔ ግትርነትና መረን የለቀቀ አንባገነናዊነት፣ በሥርዓቱ ተስፋ የቆረጠና የተበሳጨ ሰፊ ሕዝብ፣...

ኢትዮጵያ በእሳተገሞራ ጫፍ ላይ ተቀምጣ! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም፤ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]

“በሰላማዊ መንገድ ለውጥ እንዳይመጣ የሚከላከሉ ሁሉ ሞገደኛውን እና የማይቀረውን የአብዮት ማዕበል እንዲያስተናግዱ ይገደዳሉ”ጆን ኤፍ. ኬኔዲ እንዲፈጸምልህ...

ታሪካዊው የጎንደር ሰልፍ እና እንድምታው [ክንፉ አሰፋ]

ሕዝብን አፍኖና በኃይል ረግጦ መግዛት ያብቃ! [ሸንጎ]

መግለጫ፡ መጪው ቅዳሜ እለት በመላው ኦሮሚያ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል

በትናንትናው እለት በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በአስርታት ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ወያኔን ተቃውሞ በሰላም ወደ ቤቱ ተመለሰ። በጣም...

"ወልቃይት የማነው?!" (ኣብርሃ ደስታ)

እንዲህም ተብሏል “ወልቃይት የማነው? የሚል ጥያቄ ለመመለስ የፈራህ ይመስለኛል” የፈራሁ እንኳን አይመስለኝም። የሚመለስ እንጂ የሚፈራ ጥያቄ...

የነፍጠኞች ፖሊቲካ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]

ነፍጠኛነት ባህላችን ነው፤ ፖሊቲከኛነት አዲስና ባዕድ የትግል ዘዴ ነው፤ ፖሊቲከኛነትና ነፍጠኛነት ተቃራኒ ተግባሮችን ያመለክታሉ፤ ተቃራኒ ተግባሮች...

ከጠንካራ ወንድ ጎን ጠንክራ መቆም የቻለች ኢትዮጵያዊት - ሰርካለም ፋሲል [ኤሊያስ ገብሩ]

ወንድና ሴት ከአዳምና ሂዋን መፈጠር ጀምሮ በተፈጥሮ የሚለያዩበት እውነታ አለ፡፡ ወንዶች ከሴቶች የምንሻልባቸው ነገሮች እንዳሉ ሁሉ ሴቶችም ከወንዶች...