Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጠቅላይ ሚንስትሮቹ የሀይማኖት አባቶች [ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ]
‹‹ . . . ሰሞኑን በኦሮሚያና በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ሁከት በመታቀብ ለሀገሪቱ እድገትና ብልጽግና በጋራ መረባረብ እንደሚገባ የሀይማኖት አባቶች...

የኛ ሜዳይ [ሄኖክ የሺጥላ]
የተለያዩ የአለም ሃገራት ሀገራቸውን ወክለው በሪዮ ( በወንዝ ማለት ነው ) ኦሎምፒክ እየተሳተፉ ይገኛሉ ። የኢትዮጵያ መንግስትም ከዜና ዘገባው ውስጥ...

ወልቃይት የማን ነው? የማይረባ ጥያቄ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
አንድ
በነገረ አስተሳሰብ ወይም በአስተሳሰብ ሕግ (ሎጂክ) ትምህርት ላይ አንድ የማስታውሰው ምሳሌ አለ፤ ‹‹ሚስትህን መደብደብ ትተሃል ወይ?›› የሚል...

“ሲመረው የማይነሳ ህዝብ የለም ባለም፣” አለ አቦይ ስብሐት ነጋ! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
የኢትዮጵያውያን የጸደይ አብዮት በ2016 የክረምት ወቅት መጀመሩ ነውን?
አንድ ህዝብ ታምቆ ፣ ታምቆ ማለት ተጨቁኖ በዘመንታ...

የማለዳ ወግ...ማስተዳደር አልቻላችሁም፣ ኢትዮጵያን ልቀቋት! [ነብዩ ሲራክ]
የማለዳ ወግ…ማስተዳደር አልቻላችሁም፣ ኢትዮጵያን ልቀቋት!
* ግፍ ሲያንገሸግሽ…ማነው የተጋድሎው ባለቤት ?
* ሀገሬው ከላዩ ላይ ያሽቀነጠረው ፍትሐት...

የፃድቃን ገብረተንሣይ፤ የሙታን ኑዛዜ፣ [ተክሌ የሻው]
ወያኔን አምጠው ከወለዱት አንዱ የሆነው ፃድቃን ገብረተንሣይ ሰሞኑን «የሃ[ሀ]ገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃ[ሀ]ሳቦች» በሚል ርዕስ የሙታን ኑዛዜ...

ይድረስ ለመጥረቢያው እጀታዎች!!!!!!!!!!! [ኤፍሬም እሸቴ]
ከዕለታት በአንድ ቀን፣ ዘመዶቻቸው በመጥረቢያ የተጨፈጨፉባቸው ዛፎች ስብሰባ ተቀመጡ አሉ። አሉ የተባሉ የዛፍ ዘሮች በሙሉ ከነምሬታቸው እና ቁጣቸው...