>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ኢሕአዴግ ቢወርድ ማን ይተካዋል?” [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]

አገሪቱ ውስጥ “ኮሽ” ባለቁጥር የሚሰሙ የ“ይርጋ” ድምፆች አሉ። ስጋታቸው፣ ሕዝብ “ገዢው መረረኝ፣ ለውጥ አማረኝ” ባለ ቁጥር፣ ‘ገዢውን ማን ይተካዋል?’...

ኑ እንዋቀስ ፤ የአንድ ተራ ኢትዮጵያዊ ድምፅ [ከይኄይስ እውነቱ]

ክላሽና መስቀል [ኤፍሬም እሸቴ]

በፌስቡክ መንደር መነጋገሪያ ሆኖ የዋለ አንድ ፎቶግራፍ ሁለት ካህናት እርበርሳቸው እጅ እየተነሣሡ መስቀል ሲሰላለሙ (ሲሳለሙ) ያሳያል። ፎቶውን መነጋገሪያ...

የኢትዮጵያ ትንሣኤ እንዴት? ከሸግግር መንግሰት እሰከ ጠብመንጃ አፈሙዝ!!!![ግርማ ሰይፉ ማሩ]

ኢትዮጵያችን ከሰሞኑ ድርስ የዲሞክራሲ እርጉዝ የሆነች ይመስላል፡፡ በሰላማዊ መንገድ ለውጥ ለምንፈልግ ሰዎች መንግሰት የፖለቲካ ማሻሻያ በማድረግ...

''ከሀብታሙ አያሌው ጋር ዛሬ በጤናው እና በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ...'' (ኤሊያስ ገብሩ)

“በህዝብ ትግል የህወሃት ካምፕ ይፈርሳል፤ …አንድ በሆንን ማግስት ህወሃት እንደጥዋት ጤዛ እንደሚረግፍ አልጠራጥርም” “የአማራውን ህዝብ...

"የፈራ ይመለስ" የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አዲስ መፅሀፍ ከዝዋይ እስር ቤት

ታሪኩ ደሳለኝ “የፈራ ይመለስ” ዛሬ ነሐሴ 10/08 ዓ.ም በገበያ ላይ ዉሏል። ይህ መፅሀፍ በ5 ክፍሎችና በ23 ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን ለያንዳንዱ ክፍሎች...

የት ናችሁ የትግራይ ልሂቃን? [ከአንተነህ መርዕድ]

በስማችሁ የተደራጀው ዘረኛና ዘራፊ ቡድን የንፁህ ኢትዮጵያን ልጆች ደም እንደጎርፍ ሲያፈስስ ምነው ድምፃችሁ ጠፋ? የኦጋዴኖች መጨፍጨፍና ሬሳቸው በሜዳ...

እሱ Think tank ሳይሆን Sink tank ነው ፡፡ [እንግዳ ታደሰ ፤ ኖርዌይ]